ትንቢተ ኢዮኤል

የትንቢተ ኢዩኤል ዓላማ እና ዐበይት የሥነ መለኮት ትምሕርቶች

የትንቢተ ኢዩኤል ዓላማ ብዙ ጊዜ የነቢያት ዓላማ ወደፊት ስለሚሆኑ ነገሮች መተንበይ እንደሆነ እንገምታለን። ምንም እንኳ የብሉይ ኪዳን ነቢያት ስለ መጪው ጊዚያት የተነበዩ ቢሆኑም፥ የመልእክታቸው አብዛኛው ክፍል በዘመኑ የነበሩትን ሰዎች የሚመለከት ነበር። ነቢያት የእግዚአብሔር ሕዝብ በክፋታቸው ተጸጽተው ወደ እግዚአብሔር እንዲመለሱ የሚለምኑ የእግዚአብሔር ቃል አቀባዮች ነበሩ። ትንቢቶቹ የሚነገሩት ብዙውን ጊዜ የሕዝቡን አደራረግ ውጤቶች ለማመልከት ነበር። የትንቢት ዓላማ […]

የትንቢተ ኢዩኤል ዓላማ እና ዐበይት የሥነ መለኮት ትምሕርቶች Read More »

ትንቢተ ኢዩኤል መግቢያ

የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) ከዚህ ቀደም ያጋጠሙህን ጥፋቶች ወይም አስቸጋሪ ሁኔታዎች ዘርዝር። ለ) ከእነርሱ ምን ተማርህ? ሐ) በኢትዮጵያ ውስጥ ከዚህ በፊት የደረሱትን ጥፋቶች ዘርዝር። መ) ከእነዚህ ጥፋቶች ሰዎች መማር ያለባቸው ትምህርቶች ምንድን ናቸው? መጽሐፍ ቅዱስ፥ እግዚአብሔር በሕይወታችን የሚደርሱትን ክፉና በጎ ነገሮች ሁሉ እንደሚቆጣጠር ያስተምራል። እንደ ፀሐይና ዝናብ ያሉ በረከቶች የሚመጡት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው (ማቴዎስ 5፡44-45)። ደግሞም

ትንቢተ ኢዩኤል መግቢያ Read More »