የፔንታቱክ ክለሣ
የውይይት ጥያቄ፦ ሀ) አምስቱን የፔንታቱክ መጻሕፍት ዘርዝር። ለ) በየመጻሕፍቱ ውስጥ የሚገኙትን ዋና ዋና ገጸ ባሕርያት ዘርዝር። ሐ) በእያንዳንዱ መጽሐፍ ውስጥ የሚገኘውን ዋና ዓላማ ወይም ትምህርት ዘርዝር፡፡ መ) በእያንዳንዱ መጽሐፍ ውስጥ የሚገኘውን የእስራኤልን ሕዝብ ታሪክ በአጭሩ ጻፉ። የመጀመሪያዎቹ አምስቱ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ፔንታቱክ በመባል በአንድ መጽሐፍ ስም ይጠራሉ። ፔንታቱክ አምስት ንዑሳን-ክፍሎች ያሉት አንድ ትልቅ መጽሐፍ ነው። […]