የሕይወት እንጀራ

የደቀ መዝሙር ትምሕርት (11 ትምህርቶች)

ምዕራፍ 5 – መንፈሳዊ እድገትን የሚረዱ ተግባራትና ዝንባሌዎች

ጸሎት ‹‹አባት ሆይ፣ በመንፈሳዊ አለም ውስጥ ወልደኸኛል፡፡ በብዙ መንገድ ገና መንፈሳዊ ልጅ መሆኔ ይሰማኛል፣ እንዲህ ሆኜ መሰንበት አልፈልግም! በመንግስትህ ውስጥ እንግዳ ያለመሆን ስሜት እንዲሰማኝ እሻለሁ፡፡ ጌታ ሆይ፣ እንዳድግ እርዳኝ፡፡ እኔን በማብሰል ሂደትህ ውስጥ በምን መንገድ ካንተ ጋር መተባበር እንዳለብኝ አመልክተኝ፡፡ ለዚህ ጉዞ አስፈላጊ የሆኑትን ጥበብ፣ መገለጥና ትዕግስት ስጠኝ፡፡ አሜን፡፡›› መንፈሳዊ እድገትን የሚረዱ ተግባራትና ዝንባሌዎችን ማወቅ ለምን […]

ምዕራፍ 5 – መንፈሳዊ እድገትን የሚረዱ ተግባራትና ዝንባሌዎች Read More »

ምዕራፍ 4 – አሮጌውን ሰው ችላ ማለት

ጸሎት ‹‹አባት ሆይ፣ መታገል ሰልችቶኛል፡፡ በሁሉ ነገር አስደስትህ ዘንድ ታዛዥ ልጅህ ለመሆን እናፍቃለሁ፤ ነገር ግን ብዙ ጊዜ እወድቃለሁ፡፡ እባክህ ከአንተ ጋር ባልተቋረጠ የድል ሕይወት መንገድ መጓዝን አስተምረኝ፡፡ አሜን፡፡›› አሮጌውን ሰው ችላ ማለት ያስፈልጋል? በአንድ ሞቃት የበጋ ወር አንድ እድሜው በአስራዎቹ ውስጥ ያለ ወጣትና ወንድ አያቱ አሳ ያጠምዱ ነበር፡፡ አያትየው ከግማሽ ምዕት አመት በላይ ከጌታ ጋር ተጉዘዋል፤

ምዕራፍ 4 – አሮጌውን ሰው ችላ ማለት Read More »

ምዕራፍ 3 –የመንፈስ ቅዱስ አገልግሎት

ጸሎት ‹‹አባት ሆይ ከአንተ እርዳታ ውጪ አንተ የምትፈልገውን አይነት ሕይወት ለመኖር አልችልም፡፡ የአንተን መገለጥ፣ ምሪት እና ሃይል እሻለሁ! እባክህ የራስህን ሕይወት በእኔ ውስጥ እንድትኖር እንዴት ልፈቅድልህ እንደምችል አስተምረኝ፡፡ አሜን፡፡›› የመንፈስ ቅዱስ አገልግሎትን ማወቅ ለምን ያስፈልጋል? በቅርብ አንድ ጓደኛዬ ለእራት ጋብዞኝ ነበር፡፡ በምንመገብበት ጊዜ ሁሉ በጓደኛዬ ፊት ላይ የእርካታ ፈገግታ ይነበብ ነበር፡፡ አንድ ነገር እንደተፈጠረ ገምቻለሁ፡፡ ዋናውን

ምዕራፍ 3 –የመንፈስ ቅዱስ አገልግሎት Read More »

ምዕራፍ 2 –በድነት ወቅት ምን ሆነልህ?

ጸሎት አባት ሆይ፣ በሕይወቴ ስላደረካቸው አስደናቂ ነገሮች አመሰግንሃለው! ሆኖም ካደረክልኝ ከእነዚህ በርካታ ነገሮች መካከል እጅግ ጥቂቷን ብቻ እንደማውቅ ይሰማኛል፡፡ እባክህ አይኖቼን አብራ! ወደ ሕይወቴ መጥተህ ለዘላለም የሚኖር ሰው እንድሆን ባደረከኝ ጊዜ ምን እንደሆነልኝ እንዳውቅ እርዳኝ! አሜን፡፡ የሆነልኝን ማወቅ ለምን ያስፈልገኛል? ፒር ቻነል በፈረንሳይ ላርክ በሚገኘው የአሮጌ እቃዎች መሽጫ መደብሩ ውስጥ ሆኖ ለሦስት ወራት ያህል አንድ

ምዕራፍ 2 –በድነት ወቅት ምን ሆነልህ? Read More »

ምዕራፍ 1 – ስለ መዳንህ ምን ያህል እርግጠኛ ነህ

ጸሎት ‹‹አባት ሆይ ቀረቤታህ እንዲሰማኝ እርዳኝ፣ መንፈስህ ለመንፈሴ የሚያደርገውን ምስክርነት እንድለማመድ እርዳኝ፡፡ የአንተ መሆኔን በልቤ ውስጥ አረጋግጥልኝ፡፡ አሜን፡፡›› ለምን ስለ መዳኔ እርግጠኛ መሆን ያስፈልገኛል? ስለመዳን ወይም አለመዳንህ ጥርጣሬ ካለህ ወይም ትክክለኛ ባልሆኑ ነገሮች መሠረት ላይ መዳንህን ለማረጋገጥ የምትሞክር ከሆነ፣ በክርስትና ሕይወትህ ወጀብ በመጣ ጊዜ፣ በታማኝነትና በእርግጠኝነት ጸንተህ ለመኖር ትቸገራለህ፡፡ ከዚህ ጎን ለጎን፣ ክርስቶስን ለመቀበል የወሰንከው

ምዕራፍ 1 – ስለ መዳንህ ምን ያህል እርግጠኛ ነህ Read More »