መስከረም 1፣ 2011ዓ.ም የሚጀመርና ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ የሚዘልቅ የአንድ ዓመት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
በኢትዮጵያውያን አዲስ አመት ከመስከረም 1፣ 2011ዓ.ም ጀምሮ አመቱን ሙሉ ሊደረግ በታሰበው መጽሐፍ ቅዱስን ከዳር እስከዳር በጥልቀት የማጥናት መንፈሳዊ ማእድ ላይ ይታደሙ (ማቴ 4:4)፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፣ ከዘፍጥረት እስከ ራእይ መጽሐፍ ድረስ የሚዘልቅና መጽሐፍ ቅዱስን በአንድ አመት ውስጥ ሙሉ በሙሉ አጥንቶ ለመጨረስ የሚረዳ ማጥኛ አዘጋጅቶ አጠናቋል፡ በየአመቱ ቢያንስ አንድ ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስን ከዳር እስከዳር የማንበብ ቁርጠኛ […]
መስከረም 1፣ 2011ዓ.ም የሚጀመርና ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ የሚዘልቅ የአንድ ዓመት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት Read More »