የሉቃስ ወንጌል

ሉቃስ ወንጌሉን የጻፈው ለማን ነው?

የውይይት ጥያቄ፡- ሀ) ሉቃስ 1፡1-4 እና የሐዋ. 1፡1-2 እንብብ። ሉቃስ ወንጌሉን ለማን እንደ ጻፈ ነው የገለጸው? ለ) የሐዋ. 28፡30-31 አንብብ። በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ውስጥ የተጠቀሰው የመጨረሻው ክስተት ምንድን ነው? በሉቃስም ሆነ በሐዋርያት ሥራ ውስጥ ደራሲው መጽሐፉን የጻፈው፥ «ቴዎፍሎስ» ለሚባል ሰው ነው። «ቴዎፍሎስ» ማለት «የእግዚአብሔር ወዳጅ» ማለት ስለሆነ አንዳንድ ሰዎች ይህ «የእግዚአብሔር ወዳጅ ለሆኑ ክርስቲያኖች» የተጻፈ […]

ሉቃስ ወንጌሉን የጻፈው ለማን ነው? Read More »

የሉቃስ ወንጌል ጸሐፊ

ምንም እንኳ «የሉቃስ ወንጌል» የሚለው ርእስ የመጀመሪያው ቅጂ አካል ባይሆንም፥ መጽሐፉ ከተጻፈ በኋላ ብዙም ሳይቆይ ርእስ በመሆን ሊያገለግል ችሏል። ይህም የሆነው የሉቃስን ወንጌል ከሌሎች ወንጌላት ለመለየት ሲባል ነው። ይህ ደግሞ ገና ከጥንት የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጀምሮ ሉቃስ ይህንን ወንጌል እንደ ጻፈው የሚታመን መሆኑን ያስረዳል። የጳውሎስ የወንጌል አገልግሎት ባልደረባ የነበረው ሉቃስ፥ የዚህ ወንጌል ደራሲ መሆኑን ሁሉም

የሉቃስ ወንጌል ጸሐፊ Read More »

የሉቃስ መግቢያ

አስፋው የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነበር። አንድ ቀን መምህሩ፡ «እናንተ ክርስቲያኖች ኢየሱስ ክርስቶስ በሮማውያን የተገደለ ጥሩ ሰው እንደ ነበረ እንጂ አምላክ እንዳልነበረ ማወቅ አለባችሁ። ሌላው ነገር ሁሉ ሰዎች የጻፉት ነው። ስለ ኢየሱስ ተአምራት፣ ስለ አምላክነቱና ስለ ትንሣኤው የሚነገረው ሁሉ፥ የጥንት ተከታዮቹ በዚህ አስቸጋሪ ዓለም ውስጥ መጽናኛ እንዲሆንላቸው የተናገሩትና የጻፉት ታሪክ ነው» ሲል ተናገረ። የውይይት ጥያቄ:- ያመንነው ነገር

የሉቃስ መግቢያ Read More »