የሕይወት እንጀራ

ሌሎች ትምሕርቶች

ለምን እግዚአብሔር ክፉ ነገር በመልካም ሰዎች ላይ እንዲደርስ ይፈቅዳል?

በስነ-መለኮቱ አለም ከሚነሱ ዋነኛ ጥያቄዎች መካከል አንዱ ለምን እግዚአብሔር ክፉ ነገር በመልካም ሰዎች ላይ እንዲደርስ ይፈቅዳል? የሚለው ነው። እግዚአብሔር መጀመሪያ እና መጨረሻ የለውም፣ ሁሉን ቻይ፣ በሁሉ ስፍራ በአንዴ የሚገኝ እንዲሁም ሁሉን አዋቂ ነው። በተቃራኒው ሰው ደግሞ ፍጡር፣ ውሱን እና በስባሽ ነው። ይህ ፍጡር ትልቁን ፈጣሪ ሙሉ በሙሉ ለመረዳት ሲሞክር ነው እንግዲህ እነኚህን የመሳሰሉ ጥያቄዎች መነሳት […]

ለምን እግዚአብሔር ክፉ ነገር በመልካም ሰዎች ላይ እንዲደርስ ይፈቅዳል? Read More »

በውኑ አምላክ ከባድ ኃጢአቶችን ይቅር ይል ይሆን? ነፍሰ ገዳዩንስ ይቅር ይል ይሆን?

ብዙ ሰዎች፣ እግዚአብሔር እንደ ውሸት፣ ቁጣና ከፉ ሀሳብ የመሳሰሉ “ትንንሽ” ኃጢአቶችን ይቅር እንደሚል ያምኑና  ነገር ግን እንደ ግድያ እና ምንዝርና ያሉትን “ትላልቅ” ኃጢአቶች ይቅር እንደሚል ለማመን ይቸገራሉ። ይህ እውነት አይደለም። እግዚአብሔር ይቅር የማይለው “ትልቅ” ኃጢያት የለም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሲሞት የመላው ዓለምን የኃጢአት ዋጋ ለመክፈል ሞቷል (1ኛ ዮሐንስ 2፡2)። አንድ ሰው ድነትን ለማግኘት በኢየሱስ ክርስቶስ

በውኑ አምላክ ከባድ ኃጢአቶችን ይቅር ይል ይሆን? ነፍሰ ገዳዩንስ ይቅር ይል ይሆን? Read More »