የሕይወት እንጀራ

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች

1ኛ ቆሮ.16፡5-24

ጥያቄ 16. በዚህ ክፍል ላይ ስንት ነጥቦችን እንደሚጠቅስ በአጭሩ ዝርዝር።  የደብዳቤው መደደሚያ ላይ በሆነው በዚህ ክፍል ሐዋርያው የተለያዩ ነጥቦችን ይጠቅሳል፤ በአጭሩ እንዘርዝራቸው።  1ኛ/ ከቁጥር 5-6፡- «በጉዞዬ እንድትረዱኝ» ሲል ገንዘብ መጠየቁ እንዳልነበረ ከ9፡15 እንረዳለን። ምናልባት አንዳንድ ለጉዞው የሚያስፈልገው ስንቅና ሸኚዎች የመሳሰሉ ነገሮች ይሆናሉ።  2ኛ/ ከቁጥር 7-9፡- በኤፌሶን ለአገልገሎት አንደሚሰነብት ይነግራቸዋል። «ሥራ የሞላበት ትልቅ በር ተከፍቶልኛልና» እግዚአብሔር […]

1ኛ ቆሮ.16፡5-24 Read More »

1ኛ ቆሮ. 16፡1-4

ጥያቄ 12. በቁጥር 1 ላይ ለቅዱሳንዎ ገዝብን ስለ ማዋጣት» ሲል ምን ማለቱ ነው?  ጥያቄ 13. በቁጥር 2 ላይ የገንዘብ ማጠራቀሚያው ቀን ለምን ከሳምንቱ የመጃመሪያው ቀን ይሁን አለ?  «ለቅዱሳን ገንዘብን ስለማዋጣት» ስለዚህም ጉዳይ ሳይጠይቁት አይቀሩም። ይህ በኢየሩሳሌም ለነበሩት ክርስቲያኖች ገንዘብ አዋጥቶ መላክ ጳውሎስ ሥራዬ ብሎ የሚያካሄደው አገልግሉት ነበር። ለምሳሌ የሚከተሉትን የመድሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ብንመለከት ይህንን እንገነዘባለን።

1ኛ ቆሮ. 16፡1-4 Read More »

1ኛ ቆሮ.15:35-58)

ጥያቄ 6. በቁጥር 35 ላይ ሁለት ጥያቄዎች ተጠይቀው ሐዋርያው መልስ ሰጥቷል፤ ጥያቄዎቹን ከመልሶቻቸው ጋር አዛምድ።  ጥያቄ 7. በቁጥር 44 ላይ መንፈሳዊ አካል ሲል ምን ማለቱ ነው?  ጥያቄ 8. ሐዋርያው የነገራቸው ምሥጢር ምንድነው? (ቁጥር 51 እና 52)  ጥያቄ 9. በቁጥር 55 ላይ ሐዋርያው የጠቀሰው ጥቅስ የተወሰደው ከየት ነው?  ቁጥር 35-50፡- በቁጥር 35 ላይ ሁለት ጥያቄዎች ተነሥተዋል።

1ኛ ቆሮ.15:35-58) Read More »

1ኛ ቆሮ 15፡20-34

ጥያቄ 1. “ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆና ተነሥቷል” ማለት ምን ማለት ነው? (ቁጥር 29)  ጥያቄ 2. ክርስቶስ ሁሉ ከተገዛለት በኋላ እርሱ ራሱ ለእግዚአብሔር በመገዛት መንግሥቱን ያስረክባል ሲል ምን ማለቱ ነው? (ቁጥር 25-28)  ጥያቀ 3. ስለሙታን መጠመቅ ማለት ምን ማለት ነው? (ቁጥር 29)  ቁጥር 20፡- የክርስቶስ ትንሣኤ በእርሱ ለሚያምኑት ትንሣኤ ዋስ (መተማመኛ) ነው። ክርስቶስ ስለተነሣ በእርሱ የሚያምኑትዎ

1ኛ ቆሮ 15፡20-34 Read More »

1ኛ ቆሮ.15፡1-19

በቆርንቶስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስለ ምእመናን ሙታን ትንሣኤ የሚክዱ እንዳነበሩ ከአፃፃፉ እንረዳለን፡፡ የምእመናንን ትንሣኤ መካድ የክርስቶስን ትንሣኤ መካድ መሆኑን ያስረዳቸዋል። የክርስቶስንም ትንሣኤ መካድ ጠቅላላ የክርስትናን ሃይማናት መካድ እንደሆነ ያስረዳቸዋል። ስለዚህ ክርስቶስ ተነሥቷል፤ እርሱም ከተነሣ በእርሱ የሚያምኑትም ይነሣሉ!  ጥያቄ 23. ስለ ትንሣኤ ውይይት ሲጀምር በቁጥር 1 እና 2 ላይ ለምን ስል መሠረታዊ ወንጌል ይጠቅሳል?  ጥያቄ 24.

1ኛ ቆሮ.15፡1-19 Read More »

1ኛ ቆሮ. 14፡26-40

ጳውሎስ ለጉባኤ አምልኮ አንዳንድ መመሪያዎችን በሚሰጥበት ጊዜ ለማስተላለፍ የሚፈልገውን መልእክት ለመረዳት ቤተ ክርስቲያኒቱ ምን ትመስል እንደነበረ ማስታወሱ አስፈላጊ ነው። ዛሬ እንደምናደርገው ቤተ ክርስቲያኒቱ በትልቅ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ አትሰባሰብም ነበር። አማኞች የሚሰባሰቡት በግለሰቦች ቤት ውስጥ በመሆኑ የሰዎቹ ቁጥር ከ50 ወይም 60 አይበልጥም ነበር። ስለሆነም ቤተ ክርስቲያኒቷ የኅብረት ጸሎት ወይም የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚካሄድባት እንጂ በግዙፍ ሕንጻ

1ኛ ቆሮ. 14፡26-40 Read More »

1ኛ ቆሮ.14፡1-25

ጥያቄ 9. ከቁጥር 1-5 ባለው ክፍል ውስጥ ከልሳን ይልቅ በትንቢት መናገርን የመረጠው ለምንድነው?  ጥያቄ 10. ልሳን ቤተ ክርስቲያንን የማያንጽ የሆነበት ምክንያት ምንድነው?  ጥያቄ 11. ልሳን የሚናገር ሰው ዓላማ ምን መሆን አለበት?  ጥያቄ 12. በቁጥር 22 ላይ ልሳን ለማያምኑ ምልክት ነው እንጂ ለሚያምኑ አይደለም የሚለውን አብራራ።  ዛሬ እንዳሉት ብዙ ቤተ ክርስቲያኖች፥ የቆርንቶስም ቤተ ክርስቲያን በልሳን የመናገርን

1ኛ ቆሮ.14፡1-25 Read More »

1ኛ ቆሮ. 13፡1-13

ሐዋርያው ስለ መንፈስ ቅዱስ የከፈተውን ውይይት ያቋርጥና ስለ ፍቅር በምዕራፍ 13 መዘርዘር ይጀምራል። ዋና ነጥቡ አንድ ሰው ብዙ የመንፈስ ቅዱስ ሥጦታዎች ቢኖሩት ነገር ግን በፍቅር ካልተመላለሰ ለእግዚአብሔር መንግሥት ምንም የማይጠቅም እንደሆነ ነው። እዚህ ላይ መገንዘብ የሚገባን የመንፈስ ቅዱስ ሥጦታን መቀበልና በክርስትና ሕይወት በስሎ መገኘት አብረው ላይሄዱ እንደሚችሉ ነው። አንድ ሰው የመንፈስ ቅዱስ ሥጦታን በሥራ የሚያሳይ

1ኛ ቆሮ. 13፡1-13 Read More »

1ኛ ቆሮ.12:14-31

ጥያቄ 15. በቁጥር 22 እስከ 26 ባለው ክፍል ውስጥ በአካል መካከል መተሳሰብ እንዲኖር ካለ በቆሮንቶስ ምእመናን መካከል ግን ምን እንደነበር እንረዳለን?  ጥያቁ 16. ከቁጥር 28-31 ያለውንና ከቁጥር 8-11 ያለውን አወዳድረህ መመሳሰልም ሆነ ልዩነት ጻፍ።  ከቁጥር 14 – 26 ባለው ክፍል ውስጥ ሐዋርያው እንዴት የክርስቶስ አካል እንደ ሰውነት በአንድነት መስራት እንዳለበት ያስተምራል። በቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ

1ኛ ቆሮ.12:14-31 Read More »

1ኛ ቆሮ.12:12-13

ጥያቄ 13. በመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት አማካይነት ምን ሆንን ይላል?  ቁጥር 12:- የአማኞችን አንድነት ለማስረዳት የሰውን አካል ምሳሌ ይሰጣል። የሰውነት ክፍሎች ብዙም ቢሆኑ በአንድ ኅብረት አብረው እርስ በርስ ይገለገላሉ። መንፈስ ቅዱስም የዋላባቸው ምእመናን በአድመኛነት መሰሎቻቸውን ብቻ በመጥቀስ ሌሎችን ከቡድናቸው የማያስገቡ ሳይሆኑ በተሰጣቸው ሥጦታ ሌሎችን ያገለግላሉ።  ቁጥር 13፡- በክርስቶስ አንድ አካል ተደርገናል። ይህም አንድነት የተመሠረተው በመንፈስ ቅዱስ

1ኛ ቆሮ.12:12-13 Read More »