የሕይወት እንጀራ

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች

1ኛ ቆር.12:1-11

በቆርንቶስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በጉባኤያቸው ብዙ ስሕተቶች ነበሩ። እስከአሁን እንኳ ሁለት ስሕተቶችን ሐዋርያው እንዳረመላቸው አይተናል፤ እነርሱም ስለ ሴቶችና ስለቅዱስ ቁርባን ነበሩ። አሁን በዚህ ምዕራፍ ስለመንፈሳዊ ሥጦታዎች ይፈጽሙ የነበሩትን ስሕተቶች ያርምላቸዋል። ይህ የመንፈሳዊ ሥጦታ ጉዳይ በዘመናችንም አከራካሪ ሆና ስለመጣ የሐዋርያውን መምሪያ በጥንቃቄ በመመልከት የእኛንም ስሕተት በቃሉ መሠረት ማረም ይኖርብናል።  ጥያቄ 6. የመንፈሳዊ ሥጦታዎች ዋና ዓላማ ምንድነው?  […]

1ኛ ቆር.12:1-11 Read More »

ሰዎች (1ኛ ቆሮ. 16፡10-24)

ብዙ ጊዜ ጳውሎስ በደብዳቤው መዝጊያ ላይ፥ የሕይወቱና የአገልግሎቱ ተካፋይ የነበሩትን ሰዎች በስም ይዘረዝር ነበር፤ አቤት ዓይነታቸው መብዛቱ! እርሱ ነፍሳትን – እጥማጅ ብቻ ሳይሆን ወዳጅ አፍሪም ነበር፤ ብዙዎቹ ወዳጆቹ በእርሱ ምክንያት የተሰጡ የጌታ አገልጋይ ሆነዋል። ወንጌላዊ ድዋይት ኤል. ሙዲ ወዳጅን የማፍራትና ያፈሩአቸውንም ወዳጆች ለጌታ አገልግሎት የመመልመል አንድ ዓይነት ስጦታ ነበራቸው። ከታወቁ የ19ኛው ምእተ ዓመት እና የ20ኛው

ሰዎች (1ኛ ቆሮ. 16፡10-24) Read More »

ዕድሎች (1ኛ ቆሮ. 16፡5-9)

«እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ» (ኤፌ. 5፡15-16)። ጳውሎስ እንደ ገንዘብ አጠቃቀሙ ሁሉ በጊዜ አጠቃቀሙም ጥበበኛ ነበር። አንድ ሰው የዘመኑ ኅብረተሰብ ዋና ሥራው ጊዜን መግደል ነው ብሏል፥ ነገር ግን ማንም ክርስቲያን ጊዜን መግደልና ዕድሎችን ማባከን አይችልም።  ጳውሎስ በቆሮንቶስ ላሉት ወዳጆቹ ስለ ወደ ፊት ጉዞውና አገልግሎቱ

ዕድሎች (1ኛ ቆሮ. 16፡5-9) Read More »

ገንዘብ (1ኛ ቆሮ. 16፡1-4)

ጥያቄዎቻቸውን ለጳውሎስ በጻፉ ጊዜ፥ በኢየሩሳሌም ላሉት ድሀ ቅዱሳን ስለሚወስደው መዋጮ ገንዘብ መጠየቃቸው በቆሮንቶስ ያሉ አማኞች ዋጋ የሚያሰጣቸው ነበር። ጳውሎስ ለጥያቄዎቻቸው ምላሽ ሰጥቶ ስለ ግል ጉዞው ዕቅድ በመንገር ደብዳቤውን ዘጋው።  ይህ ምዕራፍ ዛሬ እኛ ካሉን ችግሮች ጋር የሚዛመድ አይመስልም። ይሁንና እንደ እውነቱ ከሆነ በጣም ጠቃሚ በሆነ መንገድ ሦስት የመጋቢነት እካባቢዎችን ይነካል። እነዚህም ገንዘብ (ቁ. 1-4)፥ ዕድሎች

ገንዘብ (1ኛ ቆሮ. 16፡1-4) Read More »

ሙታን የሚነሱት እንዴት ነው? (1ኛ ቆሮ. 15፡35-48)

ፈላስፋዎች እንደ መሆናቸው፥ ግሪኮች የሰው ሰውነት ትንሣኤ ጉዳይ የማይቻል ነው የሚል አቋም ነበራቸው። ለነገሩ፥ ሰውነት ወደ አፈር ከተለወጠ በኋላ፥ ሌሎች አካላት ምግብ የሚያገኙበት መሬት ይሆናል። በአጭሩ፥ የምንበላው ምግብ በጣም ከቀደሙ ትውልዶች አካል የተገኙ ንጥረ ነገሮችን ያካተተ ነው። የሮድ ደሴት መሥራች የሆነው ሮጀር ዊልያምስ ፍራሽ አካል በተቆፈረ ጊዜ፥ በአቅራቢያው የነበረው የፖም ዛፍ ሥር የሰቀለው በአስከሬኑ ሣጥን

ሙታን የሚነሱት እንዴት ነው? (1ኛ ቆሮ. 15፡35-48) Read More »

ሙታን የሚነሡት ለምንድን ነው? (1ኛ ቆሮ. 15፡29-34፥ 49-58)

የሰው አካል ትንሣኤ ለግል ሕይወታችን አስገዳጅ ውጤቶችን ያዘለ መጻኢ ሁኔታ ነው። ትንሣኤ እውነት ካልሆነ፥ ስለ ወደፊቱ በመርሳት እንደፈለግን መኖር እንችላለን! ነገር ግን ትንሣኤ እውነት ነው! ኢየሱስ ዳግም ይመጣል! እርሱ ከመምጣቱ በፊት ብንሞትም እንኳ፥ በሚመጣበት ጊዜ ተነሥተን በከበረ አካል በፊቱ እንቆማለን።  ጳውሎስ ከትንሣኤ እውነታ ጋር የሚነካኩ አራት ክርስቲያናዊ ልምምዶችን ጠቅሶአል።  የወንጌል ስርጭት (15፡29)። «ለሙታን መጠመቅ» ማለት

ሙታን የሚነሡት ለምንድን ነው? (1ኛ ቆሮ. 15፡29-34፥ 49-58) Read More »

ሙታን የሚነሡት መቼ ነው? (1ኛ ቆሮ. 15፡20-28)

ጳውሎስ ይህን ጥያቄ ለመመለስ ሦስት ምሳሌዎችን ተጠቅሞአል።  የመከር በኩራት (1ኛ ቆሮ 15፡20፡23)። ቀደም ሲል የዚህን ማጣቀሻ ከብሉይ ኪዳን በዓል ጋር ማያያዛችን ይታወሳል (ዘሌዋ. 23፡9-14)። ኢየሱስ በፋሲካ ዕለት የእግዚአብሔር በግ ሆኖ ሞተ። እንደ በኩረ መከር ነዶ፥ ከሦስት ቀናት በኋላ በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ከሙታን ተነሣ ። ካህኑ የበኩር መከሩን ነዶ ከጌታ ፊት ሲወዘውዝ፥ መላው መከር የእርሱ ለመሆኑ

ሙታን የሚነሡት መቼ ነው? (1ኛ ቆሮ. 15፡20-28) Read More »

ሙታን ይነሣሉን? (1ኛ ቆሮ. 15፡1-19)

ቆሮንቶስ የግሪክ ከተማ ነበረች፤ ግሪኮች ደግሞ በሙታን ትንሣኤ አያምኑም ነበር። ጳውሎስ በአቴና ሲሰብክና የክርስቶስን ትንሣኤ እውነታ ባወጀ ጊዜ፥ ከአድማጮቹ አንዳንዶቹ የምራቸውን ሳቁበት (የሐዋ. 17፡32)። አብዛኞቹ የግሪክ ፈላስፋዎች የሰውን አካል እንደ እስር ቤት ይቆጥሩ ስለነበር ሞትን ከባርነት መላቀቂያ አርነት እድርገው ተቀበሉት።  ይህ የጥርጣሬ አመለካከት፥ በሆነ መንገድ ቤተ ክርስቲያንን ወርሮ ስለነበር ጳውሎስ ግንባር ለግንባር መግጠም ግድ ሆነበት።

ሙታን ይነሣሉን? (1ኛ ቆሮ. 15፡1-19) Read More »

ሥርዓት (1ኛ ቆሮ 14፡26-40)

በዚህ ክፍል ሁለት አባባሎች አብረው ይሄዳሉ። «ሁሉ ለማነጽ ይሁን» (ቁ 26)፥ እና «ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን» (ቁ. 40)። አንድ ሕንጻ በሚሠራበት ጊዜ ፕላን ሊኖር ይገባል፤ አለበለዚያ ሁሉም ነገር ትርምስምሱ ይወጣል። የቄሶችን ቤት ለመሥራት ትልቅ ችግር ገጥሞት የነበረ አንድ ቤተ ክርስቲያን አውቃለሁ። የጣውላ ማከማቻ ክፍል ፕላን በተቋራጩ እጅ ካለው የተለየ መሆኑን አንድ ሰው እስከሚደርስበት ድረስ ናላ

ሥርዓት (1ኛ ቆሮ 14፡26-40) Read More »

አስተውሎት (1ኛ ቆሮ. 14፡6-25)

ጳውሎስ በዚህ ክፍል ማስተዋል የሚለውን ቃል ስምንት ጊዜ ተጠቅሞአል። አንድ አገልጋይ ለሕዝቡ መረጃን ማስፈሩ ብቻ በቂ አይሆንም፤ እንዲጠቅማቸው ካስፈለገ መቀበል አለባቸው። ፍሬን የሚያፈራው ዘር በመልካም አፈር ተቀባይነትን ያገኘው ነው። ይህ ማለት ለእግዚአብሔር ቃል እስተውሎት ሊኖር ይገባል ማለት ነው (ማቴ. 13፡23)። አንዱ አማኝ መታነጽ ከፈለኝ ቃሉን ለመቀበል ልቡን ማዘጋጀት አለበት (1ኛ ተሰ. 2፡13)። የሚያደምጥ ሁሉ ይሰማል

አስተውሎት (1ኛ ቆሮ. 14፡6-25) Read More »