የሕይወት እንጀራ

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች

ማነጽ (1ኛ ቆሮ. 14፡1-5፥ 26)

ጳውሎስ ስለ መንፈስ ስጦታ፥ ስለ መንፈስ ስጦታዎች እና ስለ ጸጋ ስጦታዎች አውስቶአል። አሁን ደግሞ በማኅበር የአምልኮ ስብሰባዎች መንፈስን ስለ መግዛት በማውሳት ይህን ክፍል አጠቃለለ። አንዳንድ ቆሮንቶሳውያን ስጦታዎቻቸውን በሚጠቀሙበት ጊዜ ራሳቸውን መቆጣጠር የተሳናቸው ይመስላል፤ በመሆኑም ጳውሎስ የቤተ ክርስቲያን የማኅበር ስብሰባዎች ሊገዙበት የሚገቡ መሠረታዊ መርሆችን እስቀመጠላቸው። እነዚህም ሦስት ናቸው-ማነጽ፥ ማስተዋል እና ሥርዓት።  ማነጽ (1ኛ ቆሮ. 14፡1-5፥ 26)  […]

ማነጽ (1ኛ ቆሮ. 14፡1-5፥ 26) Read More »

ብስለት፡- የመንፈስ ጸጋዎች (1ኛ ቆሮ. 13፡1-13)

የጋሊቨር ጉዞዎች በተሰኘው መጽሐፍ፥ «እንድንጣላ የሚያደርገን በቂ ሃይማኖት አለን፥ ነገር ግን እርስ በርስ እንድንዋደድ የሚያደርገን ሃይማኖት ይጎድለናል» ያለው አሽሟጣጭ ደራሲ ዮናታን ስዊፍት ነበር። መንፈሳዊ ስጦታዎች፥ የቱን ያህል የሚያስደስቱና አስደናቂ ቢሆኑም በፍቅር አገልግሎት ላይ እስካልዋሉ ድረስ ፋይዳ-ቢስ፥ እንዲያውም አጥፊ ናቸው። በሦስቱም የጳውሎስ «የአካል» ምንባቦች፥ ትኩረት የተሰጠው ለፍቅር ነው። በክርስቲያን ሕይወት የብስለት ዐቢይ ማረጋገጫ ለእግዚአብሔር፥ ለእግዚአብሔር ሕዝብ

ብስለት፡- የመንፈስ ጸጋዎች (1ኛ ቆሮ. 13፡1-13) Read More »

ልዩነት፡- የመንፈስ ስጦታዎች (1ኛ ቆሮ. 12፡14-31)

አንድነት ያለ ልዩነት የሚያስገኘው ወጥነትን ነው፤ ወጥነት ደግሞ ሞትን የማምጣት አዝማሚያ አለው። ሕይወት በአንድነት እና በልዩነት መካከል ያለ ሚዛን ነው። የሰው ሰውነት በሚሞትበት ጊዜ፥ «ሥርዓቶቹ» እያዘገሙ ይሄዱና ሁሉም ነገር ወጥ ወደ መሆን ያጋድላል። በእርግጥ ማሳረጊያው፥ ሥጋ ራሱ ወደ አፈር መለወጡ ነው።  ይህ አንዳንድ አብያተ ክርስቲያናት (እንዲሁም ሌሎች ክርስቲያናዊ አገልግሎቶች) ተዳክመው የሞቱበትን ሁኔታ ለማብራራት ይረዳል። ይኸውም

ልዩነት፡- የመንፈስ ስጦታዎች (1ኛ ቆሮ. 12፡14-31) Read More »

አንድነት – የመንፈስ ስጦታ (1ኛ ቆሮ. 12፡1-13)

ከመብሰል ምልክቶች አንዱ ስለ ገዛ ሰውነት እያደገ የሚመጣ እውቀት እና አድናቆት ነው። በመንፈሳዊ ሕይወት በተመሳሳይ ሁኔታ የሚፈጸም ነገር አለ። በክርስቶስ እየበሰልን በምንሄድበት ጊዜ፥ የክርስቶስ አካል ስለ ሆነችው ስለ ቤተ ክርስቲያን የበለጠ እውቀት እናገኛለን። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ «በአካለ ሕይወት» ላይ የሚደረገው አጽንኦት እሰየው የሚያሰኝ ነው። ከአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ወደ መገለል የሚመራውን «በግላዊ ክርስትና» ላይ የሚደረገውን የተሳሳተ

አንድነት – የመንፈስ ስጦታ (1ኛ ቆሮ. 12፡1-13) Read More »

በጌታ ራት የነበሩ ፈር የለቀቁ ድርጊቶች (1ኛ ቆሮ.11፡23-34)

ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኢየሱስ ክርስቶስ ለሕዝቡ እንዲጠብቁአቸው ያቆሙአቸውን ሁለት ሥርዓቶች ይቀበላሉ ጥምቀት እና የጌታ እራት። (የጌታ እራት በ 1ኛ ቆሮ. 10፡ 16 ላይ እንደተጠቀሰው፥ ኅብረት በመባልም ይታወቃል። እንደዚሁም የካሪስት «አቅርቦተ ምስጋና» ተብሎም ይጠራል)። ኢየሱስ ክርስቶስ ጽዋውን ና እንጀራውን አነሣእነዚህ በዘመኑ አንድ ማዕድ ተዋጽኦዎች ናቸው። ከዚያም እነዚህን ሁለት ነገሮች ለአማኞች ትርጉም ወደሚሰጡ ልምምዶች ቀየራቸው። ይሁንና የልምምዱ

በጌታ ራት የነበሩ ፈር የለቀቁ ድርጊቶች (1ኛ ቆሮ.11፡23-34) Read More »

ራስ ወዳድነት በ«ፍቅር ግብዣዎች» (1ኛ ቆሮ. 11፡17-22)

ከቤተ ክርስቲያን ጅማሬ ጀምሮ፥ አማኞች አንድ ላይ መብላታቸው የተለመደ ነበር (የሐዋ. 2፡42፥46)። ይህ በኑሮ አቋማቸው ደከም ካሉት ጋር አብሮ ለመሆን ና ለማካፈል ዕድል የሚሰጥ ነበር። የጌታን እራት በሚያስቡበት ጊዜ ይህን አብሮ የመብላት ነገር ወደ ከፍተኛ ደረጃ አድርሰውት ነበር። ዋናው አጽንኦት አብሮ በመከፋፈል ለቅዱሳን ፍቅርን ማሳየት ስለነበር ይህን ማዕድ «የፍቅር ግብዣ» ብለው ሰየሙት።  የ«አጋፔ ግብዣ» (ለፍቅር

ራስ ወዳድነት በ«ፍቅር ግብዣዎች» (1ኛ ቆሮ. 11፡17-22) Read More »

የሚጸልዩ ና ትንቢት የሚናገሩ ሴቶች (1ኛ ቆሮ. 11፡3-16)

ጳውሎስ በዚህ ክፍል ወደ ኋላ የሚላቸው አሉታዊ ነገሮች ስለነበሩት፥ ቤተ ክርስቲያንን በማወደስ በአዎንታዊ ቃል ጀመረ። ውዳሴ የሚገባቸው በተለይ ሁለት ነገሮች ነበሩ። ቤተ ክርስቲያን ጳውሎስን አስታውሳዋለች፥ አድንቃውማለች። በሌላ በኩል ቤተ ክርስቲያን የተሰጣትን ትምህርት ለመጠበቅ ታማኝ ነበረች። ሕጎች የሚለው ቃል «ትውፊቶች»፥ ከአንድ ሰው ወደ ሌላው የሚተላለፉ ትምህርቶች (2ኛ ጢሞ. 2፡2) ማለት ነው። የሰዎች ትውፊቶች መወገድ አለባቸው (ማቴ.

የሚጸልዩ ና ትንቢት የሚናገሩ ሴቶች (1ኛ ቆሮ. 11፡3-16) Read More »

ድጋፍን ያለመቀበል መብቱን ተከላከለ (1ኛ ቆሮ. 9፡15-27)

ጳውሎስ ቁሳዊ ድጋፍን የመቀበል ሥልጣን (መብት) ነበረው፤ ነገር ግን እንደ አንድ በሳል ክርስቲያን ሥልጣኑን ከሥነ ሥርዓት ጋር አጣጣመው። በክርስቶስ የነበረውን አርነት የመተው መብት አልነበረውም፤ ነገር ግን መብቶቹን የመተው አርነት ነበረው። አሁን ለምን እንደዚህ እንደጻፈ ይገባናል። ለቆሮንቶስ እማኞች ስለሚጽፋቸው መርሆች ሕያው ምሳሌ ለመስጠት ነበር። በቤተ ክርስቲያን የሚገኙ ብርቱ አማኞች ለደካሞች ቅዱሳን ሲሉ መብቶቻቸውን ወደ ጎን መተው

ድጋፍን ያለመቀበል መብቱን ተከላከለ (1ኛ ቆሮ. 9፡15-27) Read More »

ድጋፍ ለመቀበል መከላከያን አቀረበ (1ኛ ቆሮ. 9፡1-14)

ይህ ምዕራፍ ስለ ጳውሎስ የገንዘብ እርዳታ መመሪያ የሚያወሳ ሲሆን፥ «ለጣዖት ስለተሠዋ ሥጋ» በሚናገርበት በዚህ ስፍራ መቅረቡ ጣልቃ የገባ ነገር ሊመስል ይችላል። እውነቱ ግን፥ ጣልቃ ሳይሆን በምዕራፍ 8 እና 10 ለሚያቀርባቸው መርሆዎች መግለጫ ነው። ጳውሎስ የበሰለ የአርነት አጠቃቀምን ለመግለጽ ራሱን በምሳሌነት ተጠቅሞአል፡- ከቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን የገንዘብ ድጋፍን ለመጠቀም መብት ነበረው፤ ሆኖም ግን የላቀ ግብ ላይ ለመድረስ

ድጋፍ ለመቀበል መከላከያን አቀረበ (1ኛ ቆሮ. 9፡1-14) Read More »

አርነት ከኃላፊነት ጋር መጣጣም አለበት (1ኛ ቆሮ. 10፡23-33)

በክርስቶስ ያለውን ልዩ መብትና ጥቅም እንዳይደሰትበት ጳውሎስ የበሳሉን ክርስቲያን አርነት የካደበት ጊዜ የለም። «ሁሉ ተፈቅዶልኛል» – ነገር ግን ሁሉም የሚጠቅም አይደለም፥ ደግሞም አንዳንዶቹ ነገሮች ወደ ባርነት የሚወስዱ ናቸው (6፡12)። ሁሉም ነገር ይጠቅማል»- ነገር ግን አንዳንዶቹ ድርጊቶች ደካማው ወንድምህ እንዲሰናከል ያደርጉታል (8፡11-13)። በሌላ አነጋገር እርነታችንን ከኃላፊነት ጋር ስናጣጥም የብስለት ምልክት ነው፤ አለበለዚያ አርነት መሆኑ ይቀርና ሥርዓተ

አርነት ከኃላፊነት ጋር መጣጣም አለበት (1ኛ ቆሮ. 10፡23-33) Read More »