የሕይወት እንጀራ

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች

ልምምድ ከጥንቃቄ ጋር መጣጣም አለበት (1ኛ ቆሮ. 10፡1-22)

ጳውሎስ በእምነታቸው ጠንካራ የነበሩ በልምድ የዳበሩ ክርስቲያኖች፥ ፈተናን ድል በማድረግ ችሎታቸውን ከሚገባው በላይ እንዳይተማመኑ ያሳስባቸዋል። «ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ» (ቁ. 12)። ጳውሎስ በሳል አማኞች ልምዳቸውን ከጥንቃቄ ጋር እንዲያጣጥሙ ሊያስጠነቅቅ የእስራኤልን ሕዝብ እንደ ምሳሌ ተጠቀመ። ለዚህም ሦስት ማስጠንቀቂያዎችን ሰጥቶአል።  በመጀመሪያ፥ ልዩ መብት ወይም ጥቅሞች ለስኬት ዋስትና እንዳልሆኑ አስጠነቀቀ (10፡1-4)። ልክ እስራኤል በእግዚአብሔር ኃይል ከግብጽ […]

ልምምድ ከጥንቃቄ ጋር መጣጣም አለበት (1ኛ ቆሮ. 10፡1-22) Read More »

እውቀት ከፍቅር ጋር መጣጣም አለበት (1ኛ ቆሮ. 8፡1-13)

ስለ ጋብቻ ያነሷቸውን ጥያቄዎቻቸውን ከመለሰ በኋላ፥ ጳውሎስ ከቆሮንቶስ ቤተክርስቲያን በተላከው ደብዳቤ ውስጥ ከሚገኙት አንዱ ወደሆነው ጉዳይ፥ «ክርስቲያኖች ለጣዖት የተሠዋ ሥጋ ሊበሉ ይችላሉ?» ወደሚለው ፊቱን አዞረ። ያን ዓይነት ችግር ስለማናይ ይህ ጥያቄ በቀጥታ ለዛሬው አማኞች ብዙም ቁም ነገር ያለው አይመስልም። ነገር ግን ሰፋ ያለው «ክርስቲያናዊ አርነት» እኛንም ይመለከተናል፤ ምክንያቱም ጳውሎስ አይቶአቸው የማያውቃቸውን ጥያቄዎች እኛ ዛሬ እየተፋጠጥን

እውቀት ከፍቅር ጋር መጣጣም አለበት (1ኛ ቆሮ. 8፡1-13) Read More »

ያላገቡ ክርስቲያኖች (1ኛ ቆሮ. 7፡25-40)

ጳውሎስ ቀደም ሲል በቁጥር 8-9 ላይ ለዚህ ቡድን አጠር አድርጎ ተናግሮ ነበር፤ ነገር ግን በዚህ በመዝጊያ ምዕራፍ ላይ፥ በዝርዝር ያቀርበዋል። የእነርሱ ጥያቄ፥ «ክርስቲያን ማግባት አለበት ወይ? በቤተ ክርስቲያን ላያገቡ እያረጁ ያሉ ሴቶችስ ዕጣ ፈንታ እንዴት ነው?» የሚል ነበር። (ቁጥር 36ን ተመልከት።) ምናልባት ጳውሎስ ይህን የሚናገረው ለዓቅመ-ሔዋን ለደረሱ ልጃገረዶች ወላጆች ሳይሆን አይቀርም። ኢየሱስ በዚህ ርእስ ላይ

ያላገቡ ክርስቲያኖች (1ኛ ቆሮ. 7፡25-40) Read More »

ክርስቲያን ካልሆኑት የተጋቡ ክርስቲያኖች (1ኛ ቆሮ. 7፡12-24)

አንዳንድ የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን አባላት ከጋብቻ በኋላ የዳኑ ነበሩ፤ ነገር ግን የትዳር ጓደኞቻቸው ገና ያልተለወጡ ነበሩ፤ አንዳንዶቹ በቤት ውስጥ ችግር እንደነበረባቸው የሚያጠራጥር አይደለም፤ በመሆኑም ጳውሎስን፥ «ካልዳኑ የትዳር ጓደኞቻችን ጋር በትዳር መቀጠል አለብንን? የእኛ መለወጥ ነገሮችን አይቀይርምን?» በማለት ጠየቁ።  ጳውሎስም ሲመልስላቸው የትዳር ጓደኞቻቸው እብረው ለመኖር እስከፈቀዱ ድረስ ካልዳኑ የትዳር ጓደኞቻቸው ጋር በትዳር መቀጠል እንዳለባቸው አሳሰበ። ደኅንነት

ክርስቲያን ካልሆኑት የተጋቡ ክርስቲያኖች (1ኛ ቆሮ. 7፡12-24) Read More »

የትዳር ጓደኛሞች ሁለቱም ክርስቲያኖች ሲሆኑ (1ኛ ቆሮ. 7፡1-11)

እስከዚህ ነጥብ ድረስ፥ ጳውሎስ ይገልጽ የነበረው በቆሮንቶስ ጉባኤ እንደሚገኙ የሚነገርላቸውን ኃጢአቶች ነበር። አሁን ግን ስለ ጋብቻ (7፡1፥25)፥ ለጣዖት ስለተሠዋ መብል (8፡1)፥ ስለ መንፈሳዊ ስጦታዎች (12፡1)፡ ስለ ሙታን ትንሣኤ (5፡1) እና ለአይሁድ ስለሚደረግ ሚሲዮናዊ መዋጮ (16፡) በጽሑፍ የጠየቁትን ጥያቄ ያነሣል።  1ኛ ቆሮንቶስ 7ን በምታጠናበት ጊዜ፥ ጳውሎስ ምላሽ እየሰጠ ያለው ለተወሰኑ ጥያቄዎች መሆኑን ልብ በል። በአንድ ምዕራፍ

የትዳር ጓደኛሞች ሁለቱም ክርስቲያኖች ሲሆኑ (1ኛ ቆሮ. 7፡1-11) Read More »

ጌታን አስቡ (1ኛ ቆሮ. 6፡9-20)

በቆሮንቶስ ከተማ ከፍተኛ ልቅ ወሲብ ነበር። የዛሬው ዓለም እንደተያያዘው ይህ ማኅበረሰብ ወሲብን ልቅ የሚያደርግ፡- ወሲብ ጤናማ አካላዊ ተግባር ነው፥ ታዲያ ለምንድን ነው እንደፈለግን የማንጠቀመው? የሚል ፍልስፍና ነበረው። እግዚአብሔር የመጀመሪያዎቹን ወንድና ሴት ሲያበጅ ወሲብን ፈጠረ፤ ስለሆነም እንዴት መጠቀም እንዳለብን ሊነግረን መብት ያለው እርሱ እንደሆነ ጳውሎስ ያመለክታል። መጽሐፍ ቅዱስ «ባለ ንብረት መመሪያ» ስለሆነ ሰዎች ሊታዘዙት ይገባል።  እግዚአብሔር

ጌታን አስቡ (1ኛ ቆሮ. 6፡9-20) Read More »

የጠፉ ኃጢአተኞችን አስቡ (1ኛ ቆሮ. 6፡1-8)

በቆሮንቶስ የነበረችው ቤተ ክርስቲያን በፍጥነት በከተማው ውስጥ ምስክርነቷን እያጣች ነበር። ያልዳኑት በጉባኤው መካከል ስላለው ዝሙት ማወቃቸው ብቻ ሳይሆን የቤተ ክርስቲያን አባላት መካሰሳቸውንም ደርሰውበት ነበር። የሥጋ ኃጢአቶች ብቻ ሳይሆኑ የመንፈስ ኃጢአቶችም ነበሩ (2ኛ ቆሮ. 7፡1)።  ግሪኮች በአጠቃላይ፥ ደግሞ አቴናውያን በተለይ የችሎት ሰዎች በመሆን የታወቁ ነበሩ። የግሪክ ቲአትር ደራሲ አሪስቶፋኒስ ከገጸባሕርያቱ አንዱን በካርታ ላይ ግሪክ የት እንዳለች

የጠፉ ኃጢአተኞችን አስቡ (1ኛ ቆሮ. 6፡1-8) Read More »

ቤተ ክርስቲያኒቱን አስቡ (1ኛ ቆሮ. 5፡1-13)

በቆሮንቶስ የነበረችው ቤተ ክርስቲያን የተከፋፈለች ብቻ ሳትሆን ጸጋዋን የተገፈፈችም ነበረች። በጉባኤው ውስጥ ኃጢአት ነበረ፥ የሚያሳዝነው ደግሞ ሁሉም ስለ ኃጢአቱ ያውቅ ነበር። ነገር ግን ማንም ስለዚህ ጉዳይ ምንም ለማድረግ የፈለገ አይመስልም።  የትኛውም ቤተ ክርስቲያን ፍጹም አይደለም፥ ነገር ግን የሰው ፍጹም አለመሆን መታጣት ለኃጢአት ማመካኛ ሊሆን አይገባውም። ወላጆች ልጆቻቸውን በፍቅር መቅጣት እንዳለባቸው ሁሉ፥ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናትም በምእመናኖቻቸው

ቤተ ክርስቲያኒቱን አስቡ (1ኛ ቆሮ. 5፡1-13) Read More »

የውሃት- አባት (1ኛ ቆሮ. 4፡14-21)

ጳውሎስ የአጥቢያ ቤተ ክርስቲያንን ከቤተሰብ ጋር ማነጻጸሩ የሚታወስ ነው (3፡1-4)። አሁን ግን የአጽንኦቱ ማዕከል አገልጋዩ እንደ «መንፈሳዊ አባት» መሆኑ ላይ ነው። በየትኛዎቹም መልእክቶቹ ጳውሎስ ራሱን «አባት» ብሎ አልጠራም። ጌታ በማቴ 23፡8-12 ላለው ክፍል የሰጠውን ትምህርት ያውቅ ስለነበር ነው። ነገር ግን ራሱን ከአንድ «መንፈሳዊ አባት» ጋር በማነጻጸር፥ ጳውሎስ ስለ እነርሱ ሆኖ ስለፈጸማቸው ጠቃሚ አገልግሎቶች ቤተ ክርስቲያንን

የውሃት- አባት (1ኛ ቆሮ. 4፡14-21) Read More »

ትሕትና-መጫወቻ (1ኛ ቆሮ. 4፡7-13)

ጳውሎስ ራሱን ና ሌሎች ሐዋርያትን «ለዓለም መጫወቻ ሆነናል» (ቁ.) ሲል፥ በሮማውያን ግዛት የነበሩ ሰዎች አበክረው የሚያውቁትን ምሳሌ መጠቀሙ ነበር። የሮማ መንግሥት በተለያዩ ከተሞች መዝናኛዎችን በማዘጋጀት ሕዝቡን ዝም ያሰኙ ነበር። በጨዋታ የሚወዳደሩ ወንዶችን እና ከአራዊት ጋር የሚታገሉ እስረኞችን ለማየት በጓጉ ዜጎች የቲያትር ቤቶቻቸው ይጨናነቁ ነበር። (እንዲያውም መጫወቻ የሚለው የግሪክ ቃል ሲተረጎም «ቴአትር» የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል ይሰጣል።)

ትሕትና-መጫወቻ (1ኛ ቆሮ. 4፡7-13) Read More »