የሕይወት እንጀራ

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች

2ኛቆሮ.2:12-13

ጥያቄ 7. በቁጥር 12 ላይ “ለጌታ ሥራ በር ምንም ቢከፈትልኝ” ሲል ስለዚህ በር ሰፋ አድርገህ አብራራ።  ሐዋርያው ጳውሎስ አገልገሎቱ በአንድ ቦታ ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ቦታዎች አንደሆነ በሐዋርያት ሥራ እናነባለን። አሁንም ሐዋርያው በቆርንቶስ ቤተ ክርስቲያን ችግር እንዳለ ከሰማ በኋላ ችግሩን እንዲያርሙ ልቡ በሃዘን ተሞልቶ 1ኛ ቆሮንቶስን ጻፈ። የደብዳቤውንም ውጤት ቲቶ እንዲያመጣለት በታላቅ ናፍቆት ይጠባበቅ ነበር።  ልቡ […]

2ኛቆሮ.2:12-13 Read More »

2ኛ ቆሮ.2:5-11

ጥያቄ 5. በዚህ ክፍል አጥፊው በሃዘን እንዳይዋጥ ቤተ ክርስቲያኒቱ ይቅር እንድትለው ያዛል፡፡ ይህ አጥፊ ጥፋቱ ምን ነበር? (1ኛ ቆሮ.5፡1-2)።  በቁጥር 5 ላይ አጥፊው የበደለው የክርስቶስን ቤተ ክርስቲያን በሙሉ እንጂ በተለይ ሐዋርያውን እንዳልሆነ ያስገነዝባቸዋል። በቁጥር 6 «ከእናንተ የምትበዙት የቀጣችሁት ቅጣት ይበቃዋልና» ይላል። ከእናንተ የምትበዙት ሲል በስብሰባቸው ላይ በድምፅ ብልጫ የተወሰነውን ውሳኔ ያመለክታል። በ1ኛ. ቆሮ.5፡3-5 ላይ ከእንጀራ

2ኛ ቆሮ.2:5-11 Read More »

2ኛ ቆሮ.1፡23-2:4

ጥያቄ 1. በቁጥር 23 ላይ ሐዋርያው በመሐላ ነገሩን ሲያረጋገጥ እናነባለን፤ ይህን ከማቴ.5፡37 ጋር በማስተያየት አስታራቂ ሃሳብ ጻፍ።  ጥያቄ 2. ሐዋርያው ጉብኝቱን የሰረዘው ለምንድነው ይላል?  ቁጥር 23፡- በምዕራፍ 1 ቁጥር 15 እና 16 ላይ አንደጠቀሰው ሐዋርያው ያሰበውንና የሰጣቸውን ሁለት ጊዜ የምጎብኘት ተስፋ እንዳልጠበቀ በማስታወስ ይህንን ያደረገው ለጥቅማቸው እንጂ ቃልን ያለመጠበቅ ጉዳይ እንዳልሆነ እንዲረዱለት በመሐላ ያረጋግጥላቸዋል።  “በነፍሴ

2ኛ ቆሮ.1፡23-2:4 Read More »

2ኛ ቆሮ.1:15-22

ጥያቄ 12. በቁጥር 15 እና 16 እንደተጻፈው ጳውሎስ ምን ፕላን አውጥቶ ነበር?  ጥያቄ 13. ይህን ቃሉን አላመፈጸሙና የሰበከው የወንጌል እውነተኝነት ምን ግንኙነት እንዳለው እንረዳለን?  ቁጥር 15ን ከ1ኛ ቆሮ.16፡5 ጋር ስናስተያይ ሐዋርያው ከመቄዶንያ ሲመለስ በቆሮንቶስ እንደሚያልፍና እንደሚጎበኛቸው ተስፋ እንደሰጣቸው እናነባለን። ይህ ክመቄዶንያ ሲመለስ ብቻ መጕብኘት በፊት ከነበራቸው የተቀየረ ነበር። በፊት የነገራቸው ወደ መቄዶንያ ሲሄድም ከመቄዶንያ ሲመለስም

2ኛ ቆሮ.1:15-22 Read More »

2ኛ ቆሮ.1:12-14

ጥያቄ 8. በቁጥር 13 ላይ «ከምታነቡትና ከምታስተውሉት በቀር ሌላ አንጽፍላችሁና» ሲል ምን ማለቱ ነው?  ቁጥር 12 ላይ በቅንነትና በቀጥተኛነት በመካከላቸው እንደኖረ ሕሊናው ይመሰክርለታል። “በዓለማዊ ጥበብ ሳይሆን በእግዚአብሔር ቅድስናና ቅንነት” አንዳንዶች የእውነት መንገድ ሳይስማማቸው ሲቀር ወደ ማጭበርበርና ወደ ውሸት ያዘነብላሉ። ይህም የዓለም መንገድ ነው። ሐዋርያው ግን በእግዚአብሔር ተማምኖ ሥራውን ሁሉ በቅድስናና በቅንነት ይፈድም ነበር፡፡ ለዚህም የራሱ

2ኛ ቆሮ.1:12-14 Read More »

2ኛ ቆሮ.1:1-11

አጠቃላይ መግቢያ  በ 1ኛ ቆሮ.16፡5-9 ላይ ሐዋርያው የጉብኝት ፕላኑን እንደቀየረ ይነግራቸዋል። ከዚህ በፊት ከመቄዶንያ ሲመለስ ሳይሆን ወደ መቄዶንያም ሲሄድ እንደሚጉበኛቸው እንዲሁም ከመቄዶንያ ሲመለስ ደገሞ እንደሚጐበኛቸው ነገሮአቸው ነበር ማለት ነው፤ (2ኛ ቆሮ.1፡15-16)፡፡ ነገር ግን ይህን እንዳሰበው ሊፈድም እንዳልቻለና ከመቄዶንያ ሲመላስ ብቻ እንደሚጎበኛቸው በ1ኛ ቆሮ.16፡5-9 ባለው ክፍል ይነገራቸዋል።  በዚህ ምክንያት የሐዋርያው ተቃዋሚዎች «ጳውሎስ በተናገረው አይረጋም» የሚል ክስ

2ኛ ቆሮ.1:1-11 Read More »

2ኛ ቆሮንቶስ 12፡11-13፡14

ጳውሎስ ደብዳቤውን ለመዝጋት በሚቃረብበት ወቅት፥ ለቆሮንቶስ ሰዎች የነበረው ታላቅ ፍቅር አንድ የመጨረሻ ልመና እንዲያቀርብ ገፋፋው። በቤተ ክርስቲያናቸው የሚያደርገው ሦስተኛው ጉብኝቱ ለእርሱም ሆነ ለእነርሱ የሚያሳዝን ነገር እንዲሆን አልፈለገም ነበር። ለእነርሱ ልቡን ከፍቶላቸዋል፤ ስለ አገልግሉቱ ማብራርያ ሰጥቶአቸዋል፤ ለነቀፋዎቻቸው ምላሽ ሰጥቷል፤ እንዲሁም ለእግዚአብሔር ቃል እንዲገዙና ጌታን እንዲታዘዙም ገፋፍቶአቸዋል። እንግዲህ ከዚህ በላይ ምን ሊያደርግ ወይስ ምን ሊል ይችል ነበር? 

2ኛ ቆሮንቶስ 12፡11-13፡14 Read More »

በአገልግሎት ውስጥ የሚከሰቱ የአሳብ አለመግባባቶች (2ኛ ቆሮንቶስ 10:1-18)

ከአንባብያን ወይም ከሬድዮ አድማጮች ጠጠር ያለ ደብዳቤ ሲደርሰኝ፥ ብዙውን ጊዜ ለመልሱ በብቃት እንደ ተዘጋጀሁበት እስከሚሰማኝ ድረስ በተለየ ፋይል ውስጥ አስቀምጠዋለሁ። በጥቂት አጋጣሚዎች፥ ለደብዳቤዎች እጅግ ፈጣን መልሶችን ሰጥቻለሁ፤ በኋላ ግን ተጸጽቼአለሁ። ቆይታ በማድረግ፥ ለማሰብና ለመጸለይ፥ ብሉም የደብዳቤውን አሳብ በትክክል ለመረዳት ለራሴ በቂ ጊዜ እሰጣለሁ። ይህም ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ምላሽ ለመስጠት ስለሚያስችለኝ ነው።  ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ሰዎች በሚጽፍበት

በአገልግሎት ውስጥ የሚከሰቱ የአሳብ አለመግባባቶች (2ኛ ቆሮንቶስ 10:1-18) Read More »

የመስጠት ጸጋ – ክፍል 2፣ (2ኛ ቆሮንቶስ 9፡1-15)

እኛ ክርስቲያኖች እግዚአብሔር አብዝቶ ከሰጠን በኋላ፥ ለሌሎች ለመስጠት የሚገፋፋን ሌላ ሰው መፈለጋችን ግራ የሚያጋባ ነገር ነው። እግዚአብሔር የቆሮንቶስን ሰዎች በድንቅ ሁኔታ ቢያበለጽጋቸውም፥ ዳሩ ግን ያላቸውን ነገር ለሌሎች ለማካፈል ያመነቱ ነበር። በጸጋ መስጠትን አልተለማመዱም ነበርና ጳውሎስ ይህንኑ አሳብ ለእነርሱ ማብራራት ነበረበት። ጳውሎስ በጸጋ መስጠትን ከገለጸላቸው በኋላ፥ በልዩ መዋጮው ውስጥ አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ሊያነሣሣቸው ይሞክራል። ይህንንም ያደረገው በጸጋ

የመስጠት ጸጋ – ክፍል 2፣ (2ኛ ቆሮንቶስ 9፡1-15) Read More »

የመስጠት ጸጋ፣ ክፍል 1 (ቆሮንቶስ 8፡1-24)

 ከጳውሉስ ሦስተኛ የሚሲዮናዊነት ጉዞ አበይት አገልግሎቶች አንዱ በይሁዳ ለሚኖሩ ድሀ ክርስቲያኖች ልዩ «የርዳታ ስጦታ» ማድረግ ነበር። ጳውሎስ ከዚህ በፊት አንድ ጊዜ የዚህ ዓይነት አገልግሎት ያበረከተ ሲሆን (የሐዋ. 11፡27-30)፥ አሁንም ተመሳሳይ ግልጋሎት ለመስጠት ደስተኛ ነበር። የተዘነጋውንና «ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው» (የሐዋ. 20፡35) የሚለውን የጌታችን ብፅዕና ያስታወሰው ጳውሎስ እንደ ነበር መረዳት አስፈላጊ ነው።  ይሁንና ድሆችን በገንዘብ

የመስጠት ጸጋ፣ ክፍል 1 (ቆሮንቶስ 8፡1-24) Read More »