የሕይወት እንጀራ

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች

2ኛ ቆሮ. 5፡11-15

ጥያቄ 1. በቁጥር 11 «የጌታን ፍርሃት» ሲል ምን ዓይነት ፍርሃት ማለቱ ነው?  ጥያቀ 2. በቁጥር 12 ላይ «በመልክ እንጂ በልብ ለማይመኩ» ሲል ስለነማን ነው የሚናገረው?  በቁጥር 11 ላይ «የጌታ ፍርሃት» ማለት የማያምኑ የኩነኔ ፍርሃት ሳይሆን የእግዚአብሔር ልጆች ለእግዚአብሔር ያላቸው የአክብርት ፍርሃት ነው። «ሰዎችን ሁሉ እናስረዳለን» ማለትም ሕይወታችን በእውነት ለእግዚአብሔር አገልግሎት እንጂ ለግል ጥቅም የዋለ አለመሆኑን […]

2ኛ ቆሮ. 5፡11-15 Read More »

2ኛ ቆሮ. 5፡1-10

ጥያቄ 15. በቁጥር 1 ላይ «ድንኳን» የሚለውን በአንድ ወገን፥ «ሕንጻ» የሚለውን በሌላ ወገን አድርጉ ሁለቱን ያነጻጽራል፤ ድንኳንና ሕንጻ ምንና ምንን ያመለክታሉ?  ጥያቄ 16. ከቁጥር 2-4 ባለው ክፍል ውስጥ የሚከተሉትን ቃላት አብራራ። መልበስ፣ ራቁት መገኘት፣ መገፈፍ፣ መቃተት፡፡  ጥያቄ 17. በስደት መኖርና ማደር እያንዳንዱ ምን ማለት እንደሆን አስረዳ፡፡  ጥያቄ 18. በሥጋ የተሠራውን በብድራት ለመቀበል በክርስቶስ ወንበር ፊት

2ኛ ቆሮ. 5፡1-10 Read More »

2ኛ ቆሮ.4:13-18

ጥያቄ 10. ቁጥር 13ን ሐዋርያው የጠቀሰው ከየት ነው?  ጥያቄ 11. በቁጥር 13 ላይ የተነገረው የእምነት መንፈስ ምንድነው?  ጥያቄ 12. በቁጥር 16 ላይ የውጭና የውስጥ ሰውነት ሲል ምንና ምንን ይጠቅሳል?  ጥያቄ 13. ቁጥር 17ንና 18 በራስህ አማርኛ አብራራ።  በቁጥር 13 ላይ «አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ» የሚለውን ቃል ሐዋርያው ከመዝሙረ ዳዊት 118(116):1 ላይ ይጠቅሳል። ይህ መዝሙር የተጻፈው እግዚአብሔር

2ኛ ቆሮ.4:13-18 Read More »

2ኛ ቆሮ. 4፡7-12

ጥያቄ 6. «ይህ መዝገብ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን» ሲል ምን ማለቱ ነው?  ጥያቄ 7. በቁጥር 12 ላይ «ሞቱ በእኛ ሕይወቱም በእናንተ ይሠራል» ሲል ምን ማለቱ ነው?  ቁጥር 7:- «ይህ መዝገብ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን»። መዝገብ ያለው ክቡር ዕቃ ወይም እንደ ወርቅና እንደ አልማዝ የሆነ የከበረ እንቁ እንደ ማለት ነው። መዝገብ ያለው ሕይወት ሰጭውን ወንጌል ሲሆን

2ኛ ቆሮ. 4፡7-12 Read More »

2ኛ ቆሮ.4፡1-6

ምዕራፍ 4 ክርስቲያን በአገልግሎቱ መታከትና ተስፋ መቁረጥ እንደሌለበት የሚያሳይ ነው። የክርስቲያን አገልግሎት ከባድ ቢሆንም ተስፋ የሚያስቆርጥ አይደለም። ተስፋ ባለመቁረጥም አገልግሎታችንን በንድሕና እንፈድማለን። አገልጋይ በአገልግሎቱ ተስፋ በሚቆርጥበት ጊዜ በሕይወቱም እየደከመ ጌታን ማሳዘን ይጀምሪል። ስለዚህ በአገልግሎታችን አንታክትም ሲል ሐዋርያው ይመሰክራል።  5፡1-20 ደግሞ ስለ ክርስቲያን ከሞት በኋላ ስላለው ተስፋው የሚያበስር የተስፋ ቃል ነው። የትንሣኤው ተስፋ የመንፈስ ቅዱስ መያዣ

2ኛ ቆሮ.4፡1-6 Read More »

2ኛ ቆሮ.3:12-18

ጥያቄ 14. በቁጥር 12 ላይ ገልጠን እንናገራለን ሲል ምን ማለቱ ነው? መልስህን ካለፈው ጥናት ጋር አገናኝ።  ጥያቄ 15. በቁጥር 14 ላይ “በክርስቶስ ብቻ የተሻረ ነውና” ያለው ምኑን ነው?  በቁጥር 12 ላይ ተስፋ የሚለው ከላይ የተዘረዘረውን የአዲስ ኪዳንን ተስፋ ነው። የአዲስ ኪዳን ተስፋ ሕይወትን መስጠት ነው።  እስራኤላውያን የሙሴን ፊት እስከመጨረሻ ትኩር ብለው እንዳይመለክቱ ሕጉን አንብቦ ከጨረሰ

2ኛ ቆሮ.3:12-18 Read More »

2ኛ ቆሮ.3:7-11

ጥያቄ 10. በቁጥር 7 ላይ በፊደላት በድንጋዮች ላይ የተቀረጸ የሞት አገልግሎት» የሚለው ምኑን ነው?  ጥያቄ 11. ቁጥር 10ን በጥንቃቄ አንብበህ አጭር መግለጫ ጻፍ።  የብሉይ ኪዳን የሕግ ሥነ ሥርዓት በክብር መጣ፡፡ ይህ ክብር በዘፀ.34፡29-32 ባለው ክፍል ተተርኳል። ይህን ክፍል አንብብ። ሙሴ በሲና ተራራ ሕጉን በተቀበለ ጊዜ በተራራው ላይ ካለው ክብር የተነሣ ፊቱ በብርሃን አንፀባርቆ ነበር። ይህ

2ኛ ቆሮ.3:7-11 Read More »

2ኛ ቆሮ. 3:4-6

ጥያቄ 5. «በክርስቶስ በኩል ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ያለ እምነት አለን» ሲል «እምነት» ማለቱ ምን ማለቱ ነው? ጥያቄ 6. «ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል» ሲል ምን ማለቱ ነው?  «በክርስቶስ በኩል ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ያለ እምነት አለን» ማለቱ የአዲስ ኪዳን አገልጋይነት መቀበሉን ማመልከቱ ነው። በቁጥር 3 ላይ «በእኛም የተገለገለ» ያለው ወንጌልን ለቆሮንቶስ ሰዎች ስለሰበከ በመንፈስ ቅዱስ

2ኛ ቆሮ. 3:4-6 Read More »

2ኛ ቆሮ.3:1-3

በዚህ ምዕራፍ ውስጥ አጥብቀን ልናስተውል የሚገባን በቁጥር ሦስት ላይ ያለው “ሰዎች ሁሉ የሚያውቁትና የሚያነቡት በልባችን የተጻፈ መልእክታችን እናንተ ናችሁ” የሚለው ነው። መጽሐፍ ቅዱስን ገልጠው ለማያነቡት ሰዎች፥ ክርስቲያኖች ሕያዋን የሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ መሆን አለባቸው። የክርስቲያን ሕይወት ክርስቶስን የሚያሳይ ግልጽ መድሐፍ መሆን አለበት።  ጥያቄ 1. የማመስገኛ መልእክት ምን ነበር? ጥያቄ 2. የቆርንቶስን ቤተ ክርስቲያን «በልባችን የተጻፈ መልእክታችን

2ኛ ቆሮ.3:1-3 Read More »

2ኛቆሮ.2:14-17

ጥያቄ: ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን ሲል ምን ማለቱ ነው?  ጥያቄ : የሞት ሸታና የሕይወት መዓዛ መሆን ምን ማለት ነው? ጥያቄ : በቁጥር 17 የእግዚአብሔርን ቃል መሸቃቀጥ ማለት ምንድነው?  ቁጥር 14:- «ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን» ይህ አነጋገር ግልጽ አይደለም። መሆን ያለበት «ድል በመንሣት ለሚያዞረን» ነው። ይህም ማለት እግዚአብሔር ሐዋርያትን በድል ከቦታ ወደ ቦታ ያዞራቸዋል ማለት ነው። ይህ አነጋገር

2ኛቆሮ.2:14-17 Read More »