2ኛ ቆሮ. 9፡6-15
ጥያቄ 7. በቁጥር 6 ላይ ሐዋርያው መስጠትን ከምን ጋር ያመሳስላል? ጥያቄ 8. በቁጥር 10 መሠረት መስጠት የማይችል ክርስቲያን ሊኖር ይገባዋል? ጥያቄ 9. በቁጥር 12 መሠረት የመስጠት መንፈሳዊ ውጤት ምንድነው? ጥያቄ 10. የመስጠት አርአያችን ማነው? (ቁጥር 15) ቁጥር 6፡- መስጠት እንደመዝራት ይመስላል። በግብርና ዓለም በጥቂት የዘራና በብዙ የዘራ እኩል አያጭድም። እንዲሁም በመስጠት ለጋስነት ብዙ በረከትን ያስገኛል፤ […]