መንፈሳዊ መሪ ለአዲሱ ኪዳንና ለእግዚአብሔር የማስቻል ኃይል አጽንኦት ይሰጣል (2ኛ ቆሮ. 2፡14-3፡18)።
ጳውሎስ ወደ በኋላ ቲቶን አግኝቶ ስለ ቆሮንቶስ ክርስቲያኖች ንስሐና የአመለካከት ለውጥ ስለመስማቱ ይናገራል። ይህ የልብ ለውጥ የጳውሎስን ልብ በደስታ ሞላው (2ኛ ቆሮ. 7፡5-16)። ከቆሮንቶስ ክርስቲያኖች ጋር ስለነበረው ግንኙነት ማሰብ ሲጀምር አእምሮው እግዚአብሔርን ስለማገልገሉ አስደናቂ ምሥጢር ያስብ ጀመር። ስለሆነም፥ ከ2ኛ ቆሮ. 2፡14 እስከ 2ኛ ቆሮ. 7፡1 ድረስ ጳውሎስ ስለ አገልግሎቱና እግዚአብሔር በመሪዎች ሕይወት ውስጥ ስለሚያከናውናቸው ተግባራት […]
መንፈሳዊ መሪ ለአዲሱ ኪዳንና ለእግዚአብሔር የማስቻል ኃይል አጽንኦት ይሰጣል (2ኛ ቆሮ. 2፡14-3፡18)። Read More »