ድል-ነሺ እምነት (2ኛ ቆሮ. 2፡12-17)
በእስያ የተዘረጉት የጳውሎስ ዕቅዶች ሙሉ ለሙሉ የከሸፉ ይመስል ነበር። ቲቶ የት ነበር? በቆሮንቶስ ያለውስ ሁኔታ ምን ይመስል ነበር? ጳውሎስ በጢሮአዳ ለአገልግሉት የተከፈቱ በሮች ቢኖሩም፥ በእነዚያ በሮች ውስጥ እንደምኞቱ ለመመላለስ የልብ ሰላም አልነበረውም። በሰብዓዊ አባባል፥ ጦርነቱ በሰይጣን ድል-አድራጊነት የተፈጸመ ይመስል ነበር። የቀረው ነገር ቢኖር የጳውሎስ ድል-አድራጊ እምነት ብቻ ነበር! በእርግጥም የነበረበትን ሁኔታ ተቋቁሞ፥ «ለአምላክ ምስጋና ይሁን!» […]
ድል-ነሺ እምነት (2ኛ ቆሮ. 2፡12-17) Read More »