የመለየት ልመና (2ኛ ቆሮ. 6፡11-7፡1)
ምንም እንኳን ቤተ ክርስቲያኗ በጳውሎስ ላይ የተለያዩ ችግሮችና ልብን የሚሰብሩ ሐዘኖች ብታደርስበትም፥ እርሱ ግን በቆሮንቶስ ውስጥ የሚገኙትን አማኞች በጣም ይወዳቸው ነበር። አስቀድሞ በታማኝነትና በፍቅር ተናግሮአቸው ነበር፤ አሁን ደግሞ ልባቸውን ይከፍቱለት ዘንድ በፍቅር ይጠይቃቸዋል። ጳውሎስ የወለዳቸው ልጆቹ የሚገባውን ፍቅር እንደ ነፈጉት አባት ያህል ሐዘኔታ ተሰምቶት ነበር (1ኛ ቆሮ. 4፡15 ተመልከት)። ፍቅራቸውን የሚነፍጉት ለምን ነበር? ምክንያቱም የተከፋፈለ […]
የመለየት ልመና (2ኛ ቆሮ. 6፡11-7፡1) Read More »