የጳውሎስ የማጠቃለያ ማበረታቻ እና የስንብት ሰላምታ (2ኛ ጢሞ. 4፡1-22)
ጳውሎስ ጢሞቴዎስ የእግዚአብሔር ታማኝ አገልጋይ ሆኖ ሊኖር ስለሚችልበት መንገድ የማጠቃለያ ማበረታቻ ይሰጠዋል (2ኛ ጢሞ. 4፡1-5)። ጳውሎስ የቤተ ክርስቲያን መሪ ተግባር ምን መሆን እንዳለበት ጠቅለል አድርጎ በመግለጽ ለጢሞቴዎስ ያቀረበውን ምክር ይደመድማል። ጢሞቴዎስ እግዚአብሔር ሕይወቱን እየተመለከተ መሆኑን ማስታወስ ያስፈልገው ነበር። አንድ ቀን ደግሞ በሕያዋንና በሙታን ላይ በሚፈርድ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት ይቀርባል። አንድ መሪ ምን ማድረግ እንዳለበት፥ እንዴት […]
የጳውሎስ የማጠቃለያ ማበረታቻ እና የስንብት ሰላምታ (2ኛ ጢሞ. 4፡1-22) Read More »