የ1ኛ ሳሙኤል ዋና ዋና ትምህርቶች
ቀደም ሲል እንደ ጠቀስነው፥ 1ኛ ሳሙኤል በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ ስለሚሆን መንፈሳዊ መሪነት የሚናገር መጽሐፍ ነው። የመጽሐፉ መግቢያ ዔሊና ሳሙኤል የተባሉትን ሁለት ካህናት ያነጻጽራል። የእግዚአብሔርን አምልኮ በንጽሕና ባለመጠበቁ እግዚአብሔር ዔሊን ናቀው፡፡ ሳሙኤል ደግሞ ሕዝቡን ከእግዚአብሔር ጋር አስቀድመው ወደገቡት ቃል ኪዳን ለመመለስ በመወሰኑ አከበረው። ሳሙኤልን ልዩ የሚያደርገው በእስራኤል ላይ ሊቀ ካህን፥ ሕዝቡን የሚያስተዳድር መስፍንና የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለሕዝቡ […]
የ1ኛ ሳሙኤል ዋና ዋና ትምህርቶች Read More »