የመጽሐፈ ዕዝራ ዋና ዋና ትምህርቶች
መጽሐፈ ዕዝራ እግዚአብሔር የተስፋ ቃሉን በመጠበቅ ረገድ ታማኝ እንደሆነ ያስተምረናል። እግዚአብሔር የአይሁድን ሕዝብ ከማስማረኩ በፊት፥ እንደሚመልሳቸው ተስፋ ሰጥቶአቸው ነበር (ኢሳ. 43፡1-7፤ ኤር. 29፡10 ተመለክት)። ኢየሩሳሌም ከተደመሰሰች ከ50 ዓመታት በኋላ እግዚአብሔር ቃል ኪዳኑን ለመፈጸም በአንድ አረማዊ ንጉሥ ተጠቀመ። እግዚአብሔር ሕዝቡ ታማኝ ባልነበሩበት ሰዓት እንኳ ታማኝ ነበረና፥ ዛሪም በእግዚአብሔር ላይ ኃጢአት ብንሠራም እንኳ፥ ሙሉ ለሙሉ እንደማይጥለን ዋስትና […]
የመጽሐፈ ዕዝራ ዋና ዋና ትምህርቶች Read More »