የመጽሐፈ ነህምያ ዋና ዋና ትምህርቶች
ከመጽሐፈ ነህምያ ልንማራቸው የምንችለው በርካታ ነገሮች ቢኖሩም፥ ሦስቱ ግን በጣም አስፈላጊና ከሌሉቹ የላቁ ናቸው። አንዲት ቤተ ክርስቲያን ልትገነባና ጤነኛ ልትሆን ከተፈለገ ተገቢ የሆኑ መሪዎች ያስፈልጓታል። እነዚህ መሪዎች ከሁሉ በፊት ተገቢ መንፈሳዊ መመዘኛዎችን ማሟላት አለባቸው። እግዚአብሔርን መውደድ አለባቸው፤ ለእግዚአብሔር ሕግ ሊገዳቸው ያስፈልጋል፤ ኃጢአትን ሊጠሉና የጸሎት ሰዎች ሊሆኑም ይገባል። መሪዎች እግዚአብሔር ለቤተ ክርስቲያን የሰጣትን ሥራ እንዲሠሩና ውጤታማ […]
የመጽሐፈ ነህምያ ዋና ዋና ትምህርቶች Read More »