የሕይወት እንጀራ

ትንቢተ ሚክያስ

ሚክያስ 1-7

የውይይት ጥያቄ፥ ሚክያስ 1-7 አንብብ። ሀ) ሚክያስ ሕዝቡን የከሰሰባቸውን ኃጢአቶች ዘርዝር። ለ) እግዚአብሔር በሕዝቡ ላይ ምን ዓይነት ፍርድ እንደሚያመጣ ተናገረ? ሐ) ዛሬ ሊያጽናኑን የሚችሉትንና ወደ ፊት ስለሚመጣው ንጉሥና መንግሥት የተነገሩትን ትንቢቶች ዘርዝር። እግዚአብሔር ጻድቅና ቅዱስ አምላክ ነው። ስለዚህ ኃጢአትን በተለይም ደግሞ በሕዝቡ መካከል ያለውን ኃጢአት መቅጣት አለበት፤ ይቀጣልም። ብዙ ጊዜ ሰይጣን ሕዝቡን እግዚአብሔር የሚገደው ለመሥዋዕት […]

ሚክያስ 1-7 Read More »

የትንቢተ ሚክያስ ዓላማ እና ዋና ዋና ትምሕርቶች

የትንቢተ ሚክያስ ዓላማ እግዚአብሔር ስለ ኃጢአታቸውና ንስሐ መግባት እንደሚያስፈልጋቸው በመናገር ይሁዳን እንዲያስጠነቅቅ ሚክያስን ላከው። ሕዝቡ እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር የገባውን ቃል ኪዳን በመተዋቸው በይሁዳ ላይ ስለሚመጣው ቅጣት ተናገረ፡፡ ምንም እንኳ ውጫዊ በሆነው ሥርዓት እግዚአብሔርን ሊያመልኩ ቢችሉም ሕይወታቸው ግን እግዚአብሔርን በመፍራት የሚመራ አልነበረም። ይህም በተለይ ግልጽ ሆኖ የታየው እርስ በርስ በነበራቸው ግንኙነት ውስጥ ነበር። ሀብታሞች ድሆችን ይጨቁኑ

የትንቢተ ሚክያስ ዓላማ እና ዋና ዋና ትምሕርቶች Read More »

የትንቢተ ሚክያስ መግቢያ

የውይይት ጥያቄ) እግዚአብሔር በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉትን ሰዎች በተለያዩ ስጦታዎች፥ ሥልጠናዎችና ሥረ መሠረቶች የተጠቀመባቸውን መንገዶች ግለጽ። ለ) እግዚአብሔር በዚህ መንገድ የሚሠራው ለምንድን ነው ብለህ ታስባለህ? የእግዚአብሔርን አሠራር ልዩ ከሚያደርጉ ነገሮች አንዱ የተለያዩ ባህሎች፥ ስጦታዎች፡ ሥልጠናዎችና ሥረ መሠረቶች ያሏቸውን ሰዎች ወደ አንድ አካል ማምጣቱ ነው። የክርስቶስ አካል የሆነው ያ ቡድንም የእግዚአብሐርን ዓላማዎች ለመፈጸም ጠንካራና ብርቱ ኃይል

የትንቢተ ሚክያስ መግቢያ Read More »