የብልኁ መጋቢ ምሳሌ (ሉቃስ 16፡1-15)
ሰዎች በተሳሳተ መንገድ ከተረዷቸው የኢየሱስ ምሳሌዎች አንዱ ይህ ነው። ይህንን ምሳሌ በትክክል ለመገንዘብ፣ የምሳሌን ዓላማ ማስታወስ አለብን። ምሳሌ የሚቀርበው አንድን ዐቢይ እውነት ለማብራራት ነው። ዝርዝር ነጥቦች ሁሉ ከእኛ ሕይወት ጋር ላይዛመዱ ወይም ላይተረጎሙ ይችላሉ። በዚህ ምሳሌ ላይ እንደምንመለከተው ኢየሱስ አታላዩ አስተዳዳሪ ትክክል ሠርቷልና በምሳሌነት ልንከተለው ይገባል እያለ አይደለም። ወይም ደግሞ አስተዳዳሪው እግዚአብሔር አብ ነው እያለ […]
የብልኁ መጋቢ ምሳሌ (ሉቃስ 16፡1-15) Read More »