ጴጥሮስ አንድ ሽባ ለማኝ በፈወሰ ጊዜ የተነገሩ ተከታታይ ታሪኮች (የሐዋ. ሥራ 3፡1-5፡42)
«ይምጡና በዓለም የታወቀውን ሰባኪና የፈውስ አገልጋይ ይስሙ። የታመማችሁ ሁሉ ብትመጡ ትፈወሳላችሁ። የታመሙና ዓይነ ስውር ጎረቤቶቻችሁን ሁሉ አምጧቸው። ክርስቶስ በስብሰባው ላይ እንደሚፈውሳቸው ንገሯቸው።» ከተማዪቱን ለመጎብኘት ለሚመጣው ዝነኛ የፈውስ አገልጋይ የሚደረገው ማስታወቂያ እንዲህ እያለ ይቀጥላል። እንደዚህ ዓይነት አሳቦችን በክርስቶስና በሐዋርያት የአገልግሎት ዘመን ከተፈጸሙት ሁኔታዎች ጋር ስናነጻጽር አያሌ ልዩነቶች እንመለከታለን። በመጀመሪያው ክርስቶስም ሆነ ሐዋርያት ተአምራትን በመሥራት ሰዎችን ወደ […]
ጴጥሮስ አንድ ሽባ ለማኝ በፈወሰ ጊዜ የተነገሩ ተከታታይ ታሪኮች (የሐዋ. ሥራ 3፡1-5፡42) Read More »