ኢየሱስ በሽተኞችን መፈወሱና ስለ ሥልጣኑ ከአይሁድ መሪዎች ጋር መከራከሩ (ዮሐ. 4፡43-5፡47)
፩. ሁለተኛው ምልክት፡ ኢየሱስ የሹሙን ልጅ ፈወሰ (ዮሐ 4:43-54) አንዳንድ ጊዜ የፈውስ ስጦታ ያለው ሰው በመካከላችን ከሌለ እግዚአብሔር ሰዎችን የሚፈውስ አይመስለንም። ወይም ደግሞ ታማሚውን ሰው የፈውስ አገልግሎት ወደሚካሄድበት ቤተ ክርስቲያን እንወስዳለን። ልጁ እንዲፈወስለት ወደ ኢየሱስ የመጣው ሹምም እንዲህ ዓይነት አመለካከት ነበረው። ኢየሱስ ወደ ቤቱ መጥቶ ልጁን እንዲዳስስለት ፈለገ። ኢየሱስ ግን የሹሙን ሰው እምነት በአንድ ደረጃ […]
ኢየሱስ በሽተኞችን መፈወሱና ስለ ሥልጣኑ ከአይሁድ መሪዎች ጋር መከራከሩ (ዮሐ. 4፡43-5፡47) Read More »