የሕይወት እንጀራ

ሌሎች ትምሕርቶች

ክርስቲያኖች ሃሎዊንን ማክበር ይኖርባቸዋል?

ይህ በአል በመላው ዩናይትድ ስቴትስና ካናዳ በየዓመቱ ጥቅምት 31 ቀን በስፋት የሚከበር በዓል ነው። ይህንን ባህል በርካታ አየርላንዳዊያን ወደ ዮናይትድ ስቴትስ ሲፈልሱ ይዘውት እንደመጡ ይነገራል። በአሁኑ ሰአት በአልም ዙሪያ በርካት ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያሚያስገኝ ታዋቂ ክብረ በአል ለመሆንም ችሏል። የሃሎዊን በአል በቀላል ቁጥር ያማይገመቱ ሰዎች ከመንፈሳዊ ፍጥረታት ጋር ለመገናኘት አስበው የሚዘክሩት ክብረ በዓል ነው። እንደ […]

ክርስቲያኖች ሃሎዊንን ማክበር ይኖርባቸዋል? Read More »

እግዚአብሔር በኃጢአት ልምምድ ውስጥ ያሉ ክርስቲያኖችን ጸሎት ይሰማል?

ዛሬ ማለዳ ወደ መስሪያ ቤቴ እየሄድኩ በአይምሮዬ አንድ ሃሳብ ይዤ ከራሴ ጋር እሟገት ነበር። በልቤ ወደ እግዚአብሔር አንድ ጸሎት ጸለይኩ። በጸሎቴ ማብቂያ ላይ “እግዚአብሔር ጸሎቴን የሚሰማበት ምክንያት ምንድን ነው?” ብዬ ራሴን ጠየኩ። ሁላችን በክርስቶስ ስራ በአብ ፊት የመታየት ድፍረትና መብት እንዳለን ባውቅም፤ ጸሎታችንም ስለስሙ በአብ ዘንድ እንደሚሰማልን ብረዳም፤ ጉዳዩ እዚህ ላይ ብቻ እንደማያበቃና የኔ ድርሻ

እግዚአብሔር በኃጢአት ልምምድ ውስጥ ያሉ ክርስቲያኖችን ጸሎት ይሰማል? Read More »

አቋማዊ (positional) ቅድስና ምን ማለት ነው?

መቀደስ ማለት ለንጽህና መለየት ማለት ነው። ሃጢአተኞች በእግዚአብሔር ጸጋ አማካኝነት በተሰጣቸው እምነት በጸጋው በኩል ከሃጢአት ሲድኑ ይቀደሳሉ (ኢፌ. 2:8-9)፤ ማለትም ለንጽህና ይለያሉ። የመዳን (የድነት) ሦስት “ደረጃዎች” አቋማዊ መቀደስ (positional sanctification)፣  ቀጣይነት ያለው መቀደስ (progressive sanctification)፣ እና የመጨረሻው መቀደስ (final sanctification) በመባል ይጠራሉ። በሌላ አነጋገር፣ አቋማዊ ቅድስናችን በክርስቶስ አማካኝነት በእግዚአብሔር ፊት ስላልን ጽድቅ (justification) ሲያውራ፣  ቀጣይነት

አቋማዊ (positional) ቅድስና ምን ማለት ነው? Read More »

የሰው ልጆች ሁሉ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው ወይ?

ለዚህ መሰረታዊ ጥያቄ መጽሐፍ ቅዱስ ግልጽ ምላሽ አለው። በመጀመሪያ ደረጃ ይህንንም ሆነ ሌሎችን መነፈሳዊ ጥያቄዎችን ስንመልስ በዘፈቀደ በራሳችን ግምትና አመክኗዊ ሃሳብ ላይ ተደግፍን መሆን የለበትም። ሰው መጽሐፍ ቅዱስን ገለልተኛ አድርጎ በራሱ ልምምድ እና አመክኗዊ እውቀት ላይ በመደገፍ የሚደርስበት ማንኛውም መደምደሚያ ከንቱ ነውና። ማን የእግዚአብሔር ልጅ መሆን እንዳለበት መወሰን የሰው ድርሻ አይደለም። ይህ የፈጣሪ ውሳኔ ነው።

የሰው ልጆች ሁሉ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው ወይ? Read More »

ከዘላለም ሞት ፍርድ ለመዳን ምን ማድረግ አለብኝ?

ሞትን የማይፈራ ማን ይሆን? ሞት በሰው ልጆች ሕይወት ፊት የተደቀነ ትልቅ ጠላት ነው። ሰው ብዙ ነገር ሊያሸንፍ ይችል ይሆናል። ሞትን ማሸነፍ ግን የማይታሰብ ትግል ነው። ብርቱዎች፣ ጀግኖች፣ መሪዎች፣ ፖለቲከኞች፣ ሳይንቲስቶች ሁሉ የዚህ የሞት ሰይፍ ሰለባ ናቸው። ሞት ትንሽ ትልቅ ሳይል፣ ጥቁር ነጭ ሳይለይ፣ የተማረ መሃይም ሳያስቀር ሁሉን እያጨደ፣ ሁሉን እየከመረ፣ በሁሉ ላይ ነግሶ ዘመን ጠግቧል።

ከዘላለም ሞት ፍርድ ለመዳን ምን ማድረግ አለብኝ? Read More »

መንፈስ ቅዱስ ማን ነው?

መንፈስ ቅዱስ 1፡ ረዳት ስለ መንፈስ ቅዱስ ሰምተው ያውቃሉ? በርካታ ሰዎች ስለ መንፈስ ቅዱስ ማንንነት ግራ ይጋባሉ። ኢየሱስ በዮሐንስ 14፡16 ላይ፣ “እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤” ሲል ይናገራል። ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ተለይቷቸው ወደ አባቱ በሚያርግበት ጊዜ ረዳት እንደሚያስፈልጋቸው ያውቅ ነበር። በጥቅሱ ውስጥ “ሌላ” የሚለው ቃል፣ ኢየሱስ ራሱ እግዚአብሔር እንደሆነ ሁሉ፣

መንፈስ ቅዱስ ማን ነው? Read More »

ታላቁ የእግዚአብሔር የቁጣ ቀን መጥቶአል፤ ማንስ ሊቆም ይችላል? ራዕይ 6፡17

የሰው ልጅ የፈጣሪውን ትዕዛዝ በገዛ ፈቃዱ ከተላለፈባት እለት ጀምሮ ቅዱስ የሆነው ፈጣሪ፣ ከእርሱ ክብር በጎደለው (ሮሜ 3፡22-23) ፍጡሩ ላይ ተቆጥቷል። ይህ ቁጣ ሃጢአተኞችን ሁሉ ሊበላ ያለ ቁጣ ነው። እውነትን በዓመፃ በከለከሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ የሚገለጥበት ጊዜ ደርሷል (ሮሜ 1፥18)። ቅዱስ ዮሐንስ በራዕዩ ላይ የእግዚአብሔር የቁጣ ጽዋዎች ሞልተው በምድር ላይ የሚፈሱበት

ታላቁ የእግዚአብሔር የቁጣ ቀን መጥቶአል፤ ማንስ ሊቆም ይችላል? ራዕይ 6፡17 Read More »

ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና ማለት ምን ማለት ነው?

ስለ ፋሲካ ብዙ ሰዎች የተለያየ ትርጉምና ምልከታ አላቸው። ይህ ክብረ በአል ከማንም በላይ ከአይሁድ ባህል ጋር የጠበቀ ግንኙነት ይኑረው እንጂ፣ ለክርስቲያኖች ልዩ ስፍራ አለው። ለመሆኑ ፋሲካ ምንድን ነው? በፋሲካ ምን ሆነ? የፋሲካ በአል ጥላነቱ ለማን ነው? አማናዊው ፋሲካ ማን ነው? በፋሲካ ለሰው ልጆች ምን ሆነ? ይህን ሃሳብ ለመረዳት ከሰው ልጆች ውድቀት መነሳት ግድ ስለሚል ከዛ

ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና ማለት ምን ማለት ነው? Read More »

ፀሎት ምንድን ነው? ፀሎት ምን ምን ያካትታል?

ፀሎት አፅናፈ አለምን ከፈጠረና ከሚቆጣጠር፣ እንዲህ ታላቅ ሆኖ ሳለ ደግሞ ዝርዝርና ትናንሽ በሆኑ የሕይወታችን ክፍሎች ውስጥ ሳይቀር ድርሻ እንዲኖረው ከሚሻ የፍቅር አምላክ ጋር የምናደርገው ጥልቅ ውይይት ነው፡፡ እግዚአብሔርን መቅረብም ሆነ ማነጋገር የምንችለው በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ በኩል ብቻ ነው። የትኛውም መልካም ስራችን ቅዱሱ እግዚአብሔር ፊት ሊያቀርበን እንደማይችል መረዳት ይኖርብናል፡፡ በፀሎት ወደዚህ ቅዱስ አምላክ  ፊት መቅረብን እንደ

ፀሎት ምንድን ነው? ፀሎት ምን ምን ያካትታል? Read More »

ዳግም ልደት ማለት ምን ማለት ነው?

ዳግም ልደት ከክርስትና ዋነኛ ትምህርቶች መካከል አንዱ ነው። የሰው ልጅ ሁለት ልደቶች አሉት። አንደኛው ከስጋ ፈቃድ በሩካቤ ከአባት እና ከእናት የሚያገኘው ስጋዊ ልደት ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ ኢየሱስን በማመን እና በመቀበል የሚያገኘው መንፈሳዊ ልደት ነው፣ ‘‘ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም

ዳግም ልደት ማለት ምን ማለት ነው? Read More »