የሕይወት እንጀራ

የድነት ትምሕርቶች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ስለ ክርስቶስ ባሕርይና አካል ያላቸው እምነት

ክፍል አንድ፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ስለ ክርስቶስ ባሕርይና አካል ያላቸው እምነት  በዛሬው ትምህርታችን ሁለት ነገሮችን እናደርጋለን። የመጀመሪያው ተግባራችን፥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስለ ክርስቶስ ባሕርይና ኣካል እምነትዋ በእርግጥ ማን እንደሆነ መወያየት ነው። ሁነተኛው፥ ስለ ምሥጢረ ተሠገዎ ስናጠናው የነበርነውን ትምህርት ማጠቃለል ይሆናል። ኢየሱስ እንዴት በአንድ ጊዜ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ሊሆን ይችላል? የሚለውን ጥያቄ […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ስለ ክርስቶስ ባሕርይና አካል ያላቸው እምነት Read More »

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስለ ክርስቶስ ተሠገዎ ያላት ምሥጢረ እምነት

በዛሬው ትምህርታችን ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስለ ክርስቶስ ተሠገዎ ስላላት ምሥጢረ እምነት አስተምህሮ እናጠናለን። እናንተም ብትሆኑ አብዛኛዎቹ የኦርቶዶክስ ምእመን ስለ ክርስቶስ ባሕርያት ያላቸውን አመለካከት ለማወቅ በተለይ ከሚቀርቡዋችሁ ከአንዳንዶቹ ጋር ልትወያዩ ትችላላችሁ። የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች የየትኛውም ቤተ ክርስቲያን አባሎች ይሁኑ የሚናገሩትን ነገር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አማንያን በምን ዓይነት መንገድ እንደሚገነዘቡት ማወቅ አለባቸው። ስለ ተሠገዎ ምሥጢር

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስለ ክርስቶስ ተሠገዎ ያላት ምሥጢረ እምነት Read More »

ክርስቶስ «አንድ ባሕርይ» አለው የሚለው አስተምህሮ በኢትዮጵያ

ትናንትና ጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን ስለ ኢየሱስ ባሕርያት የነበራትን ግንዛቤ እንዴት እያሳደገች እንደ መጣች ማጥናት የጀመርነውን ትምህርት አጠናቅቀናል። በዚህ ትምህርታችን መጨረሻ ላይ ክርስቶስ «አንድ ባሕርይ» አለው የሚለው አስተምህሮ በኢትዮጵያ ውስጥ ተለይቶ ተቀባይነትን በማግኘት ብሔራዊ እምነት ለመሆን የቻለበትን ሁኔታ እናጠናለን።  ከዘጠኙ ቅዱሳን በኋላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ለአንድ ሺህ ዓመታት ስትስፋፋ ቆይታለች። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ

ክርስቶስ «አንድ ባሕርይ» አለው የሚለው አስተምህሮ በኢትዮጵያ Read More »

ተሠገዎ፥ ክፍል 2 

ባለፈው ሳምንት የተሠገዎ ምሥጢርን በጥንቃቄ ማጥናት መጀመራችንን ታስታውሳላችሁ። በዚህ ጥናት ውስጥ ኢየሱስ ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰው መሆኑን ተምረናል። ነገር ግን በአንድ ሰው ተፈጥሮ ውስጥ እንዴት አድርጎ ፍጹም እግዚአብሔርና ፍጹም ሰው የሆነ የባሕሪ ውህደት ሊኖር ይችላል? ባለፈው ሳምንት፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ውስጥ ስላለው የአምላክነትና ሰብአዊነት ውህደት የሚያስተምሩ ሦስት ቁልፍ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶችን መርምረናል። እነርሱም ዮሐንስ 1፥ ፊልጵስዩስ

ተሠገዎ፥ ክፍል 2  Read More »

በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የተሠገዎ ታሪክ፣ አርዮሳዊነት 

ከጥንት መምህራን አንዳንዶቹ የሳባሊዮስን የሐሰት አስተምህሮ ቢቃወሙም ራሳቸው ወደ ባሰ ስሕተት መውደቃቸው አልቀረም። እነርሱም ያቀርቡት የነበረው ክርክር እዚአብሔር አንድ ከሆነ፥ ወልድ እብን ካልሆነ፥ እንግዲያውስ ወልድ ከአብ ያንሳል፥ ወልድ የእግዚአብሔር አምሳያ ነው የሚል ነበር። አርዮስ የተባለ አንድ መምህር በዚህ ትምህርቱ ታዋቂ ሆኖ ነበር። ይህ ሰው ሲያስተምር አብ ከወልድ በፊት ነበር፥ አብ ወልድን ፈጥሮታል፥ በተጨማሪም ወልድ በሕልውና

በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የተሠገዎ ታሪክ፣ አርዮሳዊነት  Read More »

በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የተሠገዎ ታሪክ፣ ሞናርካዊነት ወይም ስባልዮሳዊነት 

በጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን ኢቢዮናዊነት ከተወገዘ በኋላ የእግዚአብሔርን እንድነት የሚያስጠብቅ የመሰለ የሐሰት ትምህርት ተነሣ። እነዚህ ቡድኖች «ሞናርካዊነት» በተባለ አስተምህሮ ያምኑ ነበር። እነርሱም እግዚአብሔር አንድ በመሆኑ ላይ አጥብቀው አጽንኦት ይሰጡ ነበር። ነገር ግን እነዚህ ቡድኖች የሚያታግል ጥያቄ ነበራቸው፡ ጥያቄያቸው እግዚአብሔር አንድ ከሆነ ኢየሱስ በምን አኳኋን እግዚኣብሔር ሊሆን ይችላል? የሚል ነበር። ከእነዚህ አንዱ የሞናርካዊነት ቡድን ደግሞ ከኢቢዮናውያን ጋር

በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የተሠገዎ ታሪክ፣ ሞናርካዊነት ወይም ስባልዮሳዊነት  Read More »

በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የተሠገዎ ታሪክ፣ ኖስቲካዊነት

ኢቢዮናውያን ተነሥተው ኢየሱስ ሰው ብቻ ነበር ብለው ባስተማሩበት በዚያው ጊዜ ከኢቢዮናውያን ለየት ያለ ትምህርት ይዘው የተነሡት ደግሞ ኖስቲካውያን ነበሩ። እነዚህ ኖስቲካውያን በትምህርታቸው ውስጥ በተፈጥሮ የተገኘውና ማንኛውም አካላዊ ነገር ሁሉ ክፉ ነው ብለው። ያምኑ ነበር። ማንኛውም ተፈጥሮአዊ ነገር ወይም ቁስ አካል ክፉ በመሆኑ ምክንያት ኢየሱስ ሰው መሆኑ እውነት ሊሆን አይችልም ብለው ያስተምሩ ነበር። መንፈስ ብቻ መልካም

በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የተሠገዎ ታሪክ፣ ኖስቲካዊነት Read More »

በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የተሠገዎ ታሪክ፣ ኢቢዮናውያን 

ዛሬ ስለ ኢየሱስ ተሠገዎ ማጥናታችንን እንቀጥላለን፥ ነገር ግን ሆኖም ጥናታችን ከሌላ አቅጣጫ ይሆናል። የዛሬው ጥናታችንም የሚጀምረው የተሠዎ አስተምህሮ በጥንታዊትዋ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንዴት እንደ ተስፋፋ ነው። በሚመጣው ሳምንትም የተሠገዎ አስተምህር በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንዴት እንደ ተስፋፋ የምናጠና ሲሆን፥ ይህ ኣስተምህሮ በኢትዮጵያም ውስጥ እንዴት እንደ ተስፋፋ እንማራለን።  የእምነት አስተምህሮን ታሪክ መማራችን ለምን ይጠቅመናል? ከክርስቶስ ጊዜ

በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የተሠገዎ ታሪክ፣ ኢቢዮናውያን  Read More »

ስለ ተሠገዎ በፊልጵስዩስ ምዕራፍ 2 

ትናንትና ስለ ኢየሱስ ተሠገዎ የሚያስተምር በጣም ጠቃሚ ከሆኑ ጥቅሶች መካከል አንዱ የሆነውን ዮሐንስ ምዕራፍ አንድን አብረን አጥንተናል። ዛሬ ደግሞ ሌላ በጣም ጠቃሚ የሆነና ስለ ተሠገዎ ምሥጢር የሚያስረዳውን ከፊልጵስዩስ 2፡5-ህ ያለውን ክፍል እንማራለን። ጥያቄ፡- ፊልጵስዩስ 25 አንብቡ። ክርስቲያኖች ሊኖራቸው ይገባል?  ፊልጵስዩስ 2፡6-11 የቀድሞ ክርስቲያኖች ስለ ኢየሱስ የዘመሩትን መዝሙር ይመስላል? ሐዋርያው ጳውሎስ በመንፈስ ቅዱስ አመራርና ግፊት ዘላለማዊው

ስለ ተሠገዎ በፊልጵስዩስ ምዕራፍ 2  Read More »

ተሠገዎ በዮሐንስ 1 

ዛሬ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ተገዎ የሚናገር፥ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጠቃሚ ክፍለ ምንባቦች መካከል አንዱ የሆነውን ዮሐንስ 1፡1–14 ያለውን ጥቅስ በጥንቃቄ እናጠናለን። በእነዚህ ጥቅሶች ውስጥ ዮሐንስ ደጋግሞ ስለ «ቃል» ይናገራል። ይህን ክፍለ ምንባብ ከማጥናታችን በፊት አስቀድመን መጠየቅ ያለብን፥ «ዮሐንስ ስለ ቃል ሲናገር ምን ማለቱ ነው?» «ቃል» ማለት በግሪኩ ሎጎስ ማለት ነው። በዓለማዊው የግሪክ ፍልስፍና እሳቤ «ሎጎስ» ከዚህ

ተሠገዎ በዮሐንስ 1  Read More »