የሕይወት እንጀራ

ትምሕርቶች

የመዳኛ መንገድ፡- ንስሐ እምነትና ወደ እግዚአብሔር መመለስ 

ባለፈው ሳምንት ወደ ደኅንነት ስለ መድረሻ መንገዶች ተምረን ነበር። ምንም እንኳን እግዚአብሔር ሰዎች ሁሉ መጥተው ደኅንነቱን እንዲቀበሉ ቢጠራቸውም፥ በራሳቸው ነፃ ምርጫ አምላካዊ ጥሪውን ሳይቀበሉ ቀሩ። ነገር ቀን እርሱ በምሕረቱ ጥቂቶችን መርጦ ወደ እርሱ እንደሚጠራ ተገንዝበናል። ይህ ውጤታማ ጥሪም የተጠሩት ጥሪውን ተቀብለው ወደ እርሱ እንዲመጡ አድርጓል። ይህም ውጤታማ ጥሪ በንስሐና በእምነት ወደ ክርስቶስ እንዲመጡ አድርጓል። በዚህ […]

የመዳኛ መንገድ፡- ንስሐ እምነትና ወደ እግዚአብሔር መመለስ  Read More »

ስለ እግዚአብሔር ምርጫና ለደኅንነት ስለሚያደርገው ጥሪ ጥያቄዎች 

በዚህ ሳምንት ውስጥ ሰዎችን ለደኅንነት ስለሚያበቃው አስቸጋሪ ስለሆነ የምርግ ርእሰ ጉዳይና ስለ ውጤታማ ጥሪ ስናጠና ቆይተናል። በዚህ ትምህርታችን ውስጥም ሰዎች እንዴት ወንጌልን ሰምተው የእርሱን ደኅንነት እንደሚቀበሉ ለመገንዘብ ችለናል። ነገር ግን ሰዎች በኃጢአታቸው ምክንያት ምርጫው ለእነርሱ ቢተው፥ ለእግዚአብሔር ጥሪ ስፍራ ስለማይሰጡት ላይቀበሉት ይቀራሉ። እግዚአብሔር አንዳንድ ሰዎችን መርጦ ወደ ራሱ እንደሚጠራቸው መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ የሚያስተምር መሆኑን አስተውለናል።

ስለ እግዚአብሔር ምርጫና ለደኅንነት ስለሚያደርገው ጥሪ ጥያቄዎች  Read More »

እግዚአብሔር በሉዓላዊነቱ የመረጣቸውን አበክሮ ይጠራቸዋል። 

ባለፉት ሁለት ቀናት እግዚአብሔር ለደኅንነቱ የጥሪ ቃል ይመልሱ ዘንድ ሰዎችን እንደሚጠራ ተገንዝበናል። ነገር ቀን ሰዎች ከኃጢአታቸው የተነሣ በራሳቸው ፈቃድ የእግዚአብሔርን ጥሪ ሳይቀበሉ ቀሩ። ነገር ቀን እግዚአብሔር አንዳንድ ሰዎች ጥሪውን ሳይቀበሉ ቢቀሩም ለሌሎች ደግሞ ምሕረቱን ይሰጣል። እግዚአብሔር በሉዓላዊ ምርጫው ምሕረትን ለመስጠት ወንዶችንም ሴቶችንም ወደ ራሱ ይጠራቸዋል። ጥሪውም እርሱን ሰምተው ንስሐ ገብተው በማመን ለጥሪው ቃል መልስ እንዲሰጡ

እግዚአብሔር በሉዓላዊነቱ የመረጣቸውን አበክሮ ይጠራቸዋል።  Read More »

እግዚአብሔር ለጥቂቶች ምሕረቱን ሊሰጥ ይመርጣል 

በትናንትናው ትምህርታችን እግዚአብሔር በዓለም ያሉ ሰዎች ሁሉ ደኅንነቱን እንዲቀበሉ አጠቃላይ ጥሪ እንደሚያቀርብ አጥንተናል። ነገር ን በዓለም ያሉ ሰዎች ኃጢአት ስለ ሠሩ፣ በኃጢአት ስለ ታወሩ፣ የኃጢአት ባሪያዎች ስለሆኑ፣ በኃጢአታቸው ስለ ሞቱና እንዳሻቸው ስለሆኑ እግዚአብሔር የሰጣቸውን የደኅንነት መብት እንደ ናቁ ተመልክተናል። ነገር ግን የእግዚአብሔርን የደኅንነት ስጦታ ቸል ከሚሉት መካከል ለጥሪው ጆሮአቸውን የመስጠት ዝንባሌ ያላቸውን እግዚአብሔር እንደሚመርጥም አስተውለናል።

እግዚአብሔር ለጥቂቶች ምሕረቱን ሊሰጥ ይመርጣል  Read More »

ወደ ደኅንነት መድረሻው መንገድ – የእግዚአብሔር ምርጫና የእግዚአብሔር ጥሪ 

ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ኢየሱስ ክርስቶስ ደኅንነትን ሊሰጠን ብሎ ስለፈጸመው ተግባር ተምረናል። ኢየሱስ ኃጢአት በሌለበት ሕይወቱ፥ መሥዋዕትነትን በከፈለበት ሞቱና ድልን በተጎናጸፈበት ትንሣኤው፥ የኃጢአታችንን ቅጣት በመቀበል ከኃጢአትና ከሰይጣን ቁጥጥር ነፃ አወጣን። የኢየሱስ ሕይወት፥ ሞትና ትንሣኤ የደኅንነታችን መሠረቶች ናቸው። ነገር ግን እያንዳንዱ ሰው እንዴት ይህን ደኅንነት ሊቀበል ይችላል? የክርስቶስ ተግባር በእውነት ወደ እያንዳንዳችን ደኅንነትን ያመጣልን ዘንድ፥ እግዚአብሔር

ወደ ደኅንነት መድረሻው መንገድ – የእግዚአብሔር ምርጫና የእግዚአብሔር ጥሪ  Read More »

ኢየሱስ በሞቱ በሰይጣን ላይ ታላቅ ድልን ተቀዳጅቷል – ክፍል ሁለት 

በትናንትናው ቀን ክርስቶስ በሰይጣን ላይ ስለተቀዳጀው ድል ማጥናት ጀምረን ነበር። የዚህ የድል ትንቢት የተነገረው በኤድን ገነት ውስጥ እንደ ነበረና ይህም ቀደም ብሎ በኢየሱስ አገልግሎት ውስጥ እንደ ተጀመረ እና ኋላም ክርስቶስ በመስቀል ላይ በሞተ ጊዜ ግቡን እንደ መታ ተገንዝበናል። በእርሱ ለሚያምኑት የክርስቶስ ድል ተጨባጭ ውጤት ምንድን ነው? በዛሬው ዕለት ኢየሱስ በሰይጣን ላይ ስለ ተቀዳጀው ድል ስለ

ኢየሱስ በሞቱ በሰይጣን ላይ ታላቅ ድልን ተቀዳጅቷል – ክፍል ሁለት  Read More »

የኢየሱስ ሞት በሰይጣን ላይ ታላቅ ድልን አስገኝቷል- ክፍል አንድ 

ባለፉት በርካታ የትምህርታችን ክፍለ ጊዜያት ላይ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ስለፈጸማቸው አብዛኛዎቹ ሥራዎች ተመልክተናል። ኢየሱስ በመስቀል ላይ በተሰቀለ ጊዜ በእኛ ፈንታ መሥዋዕት ሆኖ ስለ ኃጢአታችን ሞተ። እግዚአብሔር በኃጢአታችን ላይ የነበረውን የጽድቅ ቁጣ አስታሠልን፡ ከእግዚአብሔርም ጋር አስታርቆ ከኃጢአታችን ተቤዠን፥ ከኃጢአታችን ቅጣትና ከክፉ ውጤቶቹም አዳነን። ነገር ግን የኢየሱስ ሞት በመስቀል ላይ በሰይጣንና በመናፍስቱ ላይ ድልን ለመቀዳጀት ይረዳል? ስኢትዮጵያ

የኢየሱስ ሞት በሰይጣን ላይ ታላቅ ድልን አስገኝቷል- ክፍል አንድ  Read More »

ኢየሱስ የራሱ ሰዎች እንድንሆን ከኃጢአት ዋጀን

ትናንትና በተከታተልነው ትምህርት ክርስቶስ በመስቀል ላይ በፈጸመው ተግባር እግዚአብሔር መልሶ ከራሱ ጋር እንዳስታረቀን አስተውለናል። እኛ ጠላቶቹ ሳለን እግዚአብሔር ራሱ በእኛና በእርሱ መካከል ሰላምን ለመመሥረት የሚያስፈልገውን ሁሉ አደረገ። ነገር ግን እግዚአብሔር በራሱና በእኛ መካከል በክርስቶስ ሞት ሰላምን ብቻ አላመጣም። እኛን ነፃ አውጥቶ ደግሞም ወደ ራሱ ዋጅቶ መልሶ አመጣን። ይህ እግዚአብሔር ኃጢአተኞችን ነፃ አውጥቶ የመቤዥትና መልሶ ወደ

ኢየሱስ የራሱ ሰዎች እንድንሆን ከኃጢአት ዋጀን Read More »

ኢየሱስ ከእግዚአብሔር ጋር አስታረቀን 

በማስታረቅ ሥነ ሥርዓት (በሽምግልና) ላይ ተሳትፋችሁ ታውቃላችሁ? ምናልባትም በሁለት ሰዎች መካከል ያለ ግንኙነት ወደ ቀድሞው ስፍራዉ ተመልሶ እንዲታደስ ሸምግላችሁ ይሆናል። ወይም እናንተው ራሳችሁ ከሰዎች ጋር ተጣልታችሁ ይሆናል። ከዚህ የተነሣ በእርቅ ምክንያት በተለያዩ ሽማግሌዎች ፊት ቀርባችሁ ይሆናል።  ጥያቄ፡– ስለተሳተፋችሁበት የእርቅ ሥነ ሥርዓት ዓይነት አስቡ። ሀ) ሁለት ጸበኞች ሰአስታራቂ ሽማግሌዎች ፊት ሲቀርቡ ከእርቁ በፊት አንዳቸው ስለሌላዉ ምን

ኢየሱስ ከእግዚአብሔር ጋር አስታረቀን  Read More »

የኢየሱስ ሞት የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቁጣ ለማርካት (ለማብረድ) የቀረበ መሥዋዕት ነው። 

በትናንትናው ትምህርታችን ኢየሱስ በደላችንንና የኃጢአታችንን ቅጣት የተሸከመ ፍጹም ቤዛ መሥዋዕት መሆኑን ተገንዝበናል። አዲስ ኪዳን የኢየሱስ መሥዋዕትነት ኃጢአታችንንና የከፋ ውጤቶቹን እንዴት እንዳስወገደ ለመግለጽ በሌሎች ሥዕሎችና አሳቦች ይጠቀማል። ዛሬና በሚቀጥለው ሳምንት ከእነዚህ ምስሎችና አሳቦች አራቱን እናጠናለን። ለዛሬው የኢየሱስ መሥዋዕትነት እግዚአብሔር በኃጢአት ላይ የነበረውን ቅዱስ ቁጣ እንዴት እንዳበረደው እንመለከታለን።  ጥያቄ፡– ኤር. 2፡12 አንብቡ። እግዚአብሔር ፍትሕ በማይኖርበት ጊዜ ምን

የኢየሱስ ሞት የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቁጣ ለማርካት (ለማብረድ) የቀረበ መሥዋዕት ነው።  Read More »