ጳውሎስ አማኞች መሪዎቻቸውን እንዲያከብሩ ይመክራቸዋል (1ኛ ተሰ.5፡12-28)
ጳውሎስ በዚህ የማጠቃለያ ክፍል እያንዳንዱን የቤተ ክርስቲያን አባል የሚመለከቱትን ትእዛዛት ይዘረዝራል፡ ሀ) የቤተ ክርስቲያን አባላት መሪዎቻቸውን ማክበር ይኖርባቸዋል። እነዚህ መሪዎች ምእመናንን ለመምራት ጊዜያቸውን የሚሰዉና የክርስቲያኖችን መንፈሳዊ ፍላጎቶች የሚያሟሉ ናቸው። ለ) የቤተ ክርስቲያን መሪዎች እርስ በርሳቸው በሰላም መኖር አለባቸው። በእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ላይ ባላቸው የአመራር ኃላፊነት ክርስቲያኖች ተግተው እንዲሠሩ ሊያበረታቱና ራሳቸው ስደትን ለመጋፈጥና ለክርስቶስ ለመመስከር ቆራጦች […]
ጳውሎስ አማኞች መሪዎቻቸውን እንዲያከብሩ ይመክራቸዋል (1ኛ ተሰ.5፡12-28) Read More »