1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ

የገንዘብ ፍቅር እና ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ የሰጠው ዐደራ 6፡1-21

፩. የቤተ ክርስቲያን መሪ ሠራተኞች (ባሪዎች) ከአሠሪዎቻቸው (ከጌቶቻቸው) ጋር ተገቢው ግንኙነት እንዲኖራቸው መርዳት አለባቸው (1ኛ ጢሞ. 6፡1-2)። በታሪክ ውስጥ እጅግ አስቸጋሪ ከነበሩት ውስጥ አንዱ በሠራተኞችና አሠሪዎቻቸው መካከል ያለውን ችግር ለመፍታት ቤተ ክርስቲያን ሊኖራት የሚገባውን ሚና መወሰኑ ነው። በጳውሎስ ዘመን ይህ ግንኙነት በአብዛኛው በባሪያና በጌታ መካከል የሚታይ ነበር። በመጀመሪያው ምእተ ዓመት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ባሪያዎች ነበሩ። ሃብታሞችና […]

የገንዘብ ፍቅር እና ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ የሰጠው ዐደራ 6፡1-21 Read More »

መሪ አድልዎ በሌለው ሁኔታ በሚያገለግልበት ጊዜ የቤተ ክርስቲያኒቱ አባላት ሊያከብሩት ይገባል (1ኛ ጢሞ. 5፡17-25)

የቤተ ክርስቲያን መሪነት ከባድ አገልግሎት ነው። ደመወዙ በጣም ዝቅተኛ ከመሆኑም በላይ፥ ብዙ የቤተ ክርስቲያን ምእመናን ፍላጎታቸው በማይሟላበት ጊዜ ያጉረመርማሉ። መሪው በአማኞች መካከል የሚከሰቱትን ስሜትን የሚጎዱ ነገሮችና ፀቦች የማስተካከል ኃላፊነት አለበት። ከቤተሰቡ ጋር የሚያሳልፈው በቂ ጊዜም አይኖረውም። ጳውሎስ በማስተማርና በመስበክ የሚተጉ መሪዎች እጥፍ ክብር እንደሚገባቸው ገልጾአል። የቤተ ክርስቲያን ምእመናን መሪዎቻቸውን በማክበር አገልግሎታቸውን ቀለል ሊያደርጉላቸው ይገባል። በተጨማሪም

መሪ አድልዎ በሌለው ሁኔታ በሚያገለግልበት ጊዜ የቤተ ክርስቲያኒቱ አባላት ሊያከብሩት ይገባል (1ኛ ጢሞ. 5፡17-25) Read More »

የቤተ ክርስቲያን መሪ ቤተ ክርስቲያን መበለቶችን የምትረዳበትን መንገድ ማዘጋጀት ይኖርበታል (1ኛ ጢሞ. 5፡1-16)

ጳውሎስ አንድ የቤተ ክርስቲያን መሪ ራሱንና ምእመናኑን እንዴት ከሐሰተኛ ትምህርት እንደሚጠብቅ ካብራራ በኋላ፥ በዝርዝር ጉዳዮች ላይ ያተኩራል። እነዚህም ዝርዝር ጉዳዮች ቤተ ክርስቲያን በማኅበረሰብ ውስጥ መልካም ምሳሌና ምስክርነት እንድትሰጥ የሚያግዛት ናቸው። 1) መሪዎች ከሁሉም የማኅበረ ምእመናን አባላት ጋር በሚያደርጓቸው ግንኙነቶች ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው። መሪዎች ብዙ ትምህርት ቢኖራቸው እንኳን፥ በዕድሜ የሚበልጧቸውን ሰዎች ማክበር አለባቸው። ከቅንዓትና ጥርጣሬ ርቀው፥

የቤተ ክርስቲያን መሪ ቤተ ክርስቲያን መበለቶችን የምትረዳበትን መንገድ ማዘጋጀት ይኖርበታል (1ኛ ጢሞ. 5፡1-16) Read More »

መሪ ሐሰተኛ ትምህርቶችን ሊከላከልና የእምነትን እውነት ሊጠብቅ ይገባዋል (1ኛ ጢሞ. 4፡1-16)

ብዙውን ጊዜ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች እንዴት መልካም መሪዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ ይሠለጥናሉ። ስለ ጊዜ አጠቃቀም፥ ኃላፊነትንና ሥልጣንን ለሌሎች ስለ መወከል፥ መልካም አደረጃጀትና ስለ መመሥረት፡ ግልጽ የሥራ ድርሻን መግለጫ ስለማዘጋጀትና ስለ ሌሎችም ተመሳሳይ ጉዳዮች ይማራሉ። እነዚህ ሁሉ የሥልጠና ሀሳቦች ጥሩዎች ናቸው። ይሁንና የትኞቹም የአመራርን ችግር ሊቀርፉ አይችሉም። መጽሐፍ ቅዱስ የአመራር መሠረቱ የሰው ልብ እንደሆነ ይናገራል። አንድ ሰው

መሪ ሐሰተኛ ትምህርቶችን ሊከላከልና የእምነትን እውነት ሊጠብቅ ይገባዋል (1ኛ ጢሞ. 4፡1-16) Read More »

የቤተ ክርስቲያን መሪ ቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችና ዲያቆናትን በጥንቃቄ እንደሚመርጡ ሊረዳቸው ይገባል (1ኛ ጢሞ. 3፡1-16)

የአንድ መሪ መንፈሳዊ ሕይወት ለቤተ ክርስቲያን በጣም አስፈላጊ መሆኑን ቀደም ብለን ተመልከተናል። ትክክለኛ ያልሆኑ መሪዎች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሥልጣን መያዛቸው ወይም አንድ መሪ በኃጢአት መውደቁ፥ ቤተ ክርስቲያንንና ምስክርነቷን እጅግ ይጎዳል። ስለሆነም ጳውሎስ በ1ኛ ጢሞቴዎስ ውስጥ ስለ መሪዎችና የብቃት መመዘኛዎቻቸው በሰፊው ጽፎአል። የውይይት ጥያቄ፡- ሀ) በአንድ ወረቀት ላይ ሦስት አምዶችን አዘጋጅ። የመጀመሪያውን አምድ ‹ሽማግሌዎችን፥ ሁለተኛውን ‹ዲያቆናትን፥

የቤተ ክርስቲያን መሪ ቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችና ዲያቆናትን በጥንቃቄ እንደሚመርጡ ሊረዳቸው ይገባል (1ኛ ጢሞ. 3፡1-16) Read More »

የቤተ ክርስቲያን መሪ፣ ሴቶች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ምሳሌያዊ ሕይወት እንዲኖሩ መርዳት አለበት (1ኛ ጢሞ. 2፡9-15)

ክርስቶስን መከተል ጸሎታችንን ብቻ ሳይሆን የዕለት ዕለት አኗኗራችንንም ጭምር ይቀይራል። ከእነዚህም መካከል አለባበሳችንና አኳኋናችን ሁለቱ ናቸው። እነዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባቦች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ብዙ ክርክር አስነሥተዋል። አንዳንድ አማኞች ጳውሎስ ይህንን ምንባብ የጻፈው በመጀመሪያው ምእተ ዓመት ውስጥ ከነበረችው ቤተ ክርስቲያን አማኞች የተወሰኑት ችግሮች እንደሆነና በተለይም በሴቶች አገልግሎት ላይ የተጣለው እገዳ ከዘመናችን ጋር ቀጥተኛ ተዛማጅነት እንደማይኖረው ይናገራሉ።

የቤተ ክርስቲያን መሪ፣ ሴቶች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ምሳሌያዊ ሕይወት እንዲኖሩ መርዳት አለበት (1ኛ ጢሞ. 2፡9-15) Read More »

አንድ መሪ ምእመናን የጸሎት ሰዎች እንዲሆኑ ያስተምራል (1ኛ ጢሞ.2፡1-8)

የቤተ ክርስቲያን መሪ ለራሱ ሕይወት ብቻ ሳይሆን፥ የጠቅላላዋን ቤተ ክርስቲያን አገልግሎቶች ለማሳደግ ከእግዚአብሔር ዘንድ ኃላፊነትን የተቀበለ ሰው ነው። ጳውሎስ እግዚአብሔርን የሚፈራ የቤተ ክርስቲያን መሪ በጥንቃቄ ሊያከናውናቸው የሚገባውን አንዳንድ የአገልግሎት ክፍሎች ጠቃቅሷል። ይህም የክርስቶስ አካል እግዚአብሔርን በሚያስከብር መንገድና በማኅበረሰብ ውስጥም መልካም ምስክርነትን በሚያንጸባርቅ መልኩ እንድትንቀሳቀስ ያስችላል። ጳውሎስ ብዙ ነገሮችን ማካተት ቢችልም፥ በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ብቻ ያተኩራል።

አንድ መሪ ምእመናን የጸሎት ሰዎች እንዲሆኑ ያስተምራል (1ኛ ጢሞ.2፡1-8) Read More »

ለጳውሎስ የተሰጠው የጌታ ጸጋ (1ኛ ጢሞ. 1፡12-20)

አብዛኛቹ ሐሰተኛ ትምህርቶች የሚመጡት አንድን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ነጥሎ ከማስተማር ነው። ብዙውን ጊዜ ሰይጣን በትንሽ እምነት ላይ በማተኮር መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶችን እንድንዘነጋ ለማድረግ ይሞክራል። በኤፌሶን ቤተ ክርስቲያንም የተከሰተው ይኸው ነበር። በመሆኑም ጳውሎስ የራሱን ሕይወት በምሳሌነት በመጥቀስ፥ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ምን እንደሆነ ለጢሞቴዎስ ያስገነዝበዋል። እጅግ ጠቃሚውና አስፈላጊው እውነት የእግዚአብሔር አስደናቂ ጸጋ ነው። ይህ ጸጋ

ለጳውሎስ የተሰጠው የጌታ ጸጋ (1ኛ ጢሞ. 1፡12-20) Read More »

ጳውሎስ ጢሞቴዎስ በሕጎች ላይ ባለማተኮር የወንጌሉን እውነት እንዲጠብቅ ያስጠነቅቀዋል (1ኛ ጢሞ. 1፡1-11)

ለ20 ዓመታት የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌ ሆኖ አገልግሏል። ሚስቱ መልካም መንፈሳዊት ሴት ስትሆን፥ ልጆቹም በእግዚአብሔር እውነት ይጓዙ ነበር። በተለይም ኮሚኒዝም በሥልጣን ላይ በነበረበት ወቅት እግዚአብሔር ስንታየሁን በብዙ መንገዶች ተጠቅሞበታል። የኋላ የኋላ ግን በመንፈሳዊ ዕድገትና ባሕርያት ላይ ከማተኮር ይልቅ ሕይወቱ እያዘቀዘቀ እንዲሄድ አድርጓል። አንድ ቀን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ እየሠራ እያለ አንዲት ቆንጆ ወጣት ስለ ግል ጉዳይዋ ልታማክረው

ጳውሎስ ጢሞቴዎስ በሕጎች ላይ ባለማተኮር የወንጌሉን እውነት እንዲጠብቅ ያስጠነቅቀዋል (1ኛ ጢሞ. 1፡1-11) Read More »

የ1ኛ ጢሞቴዎስ መዋቅር እና አስተዋጽኦ

የ1ኛ ጢሞቴዎስ መዋቅር 1ኛ ጢሞቴዎስ መልእክት በዋነኛነት ልምድ ያካበተ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ገና ወጣት ለሆነ አገልጋይ ያስተላለፈው ምክር ነው። ጳውሎስ መንፈሳዊ ልጁና ወጣት የቤተ ክርስቲያን መሪ የሆነው ጢሞቴዎስ ንጹሕ ሕይወት ለመምራትና ቤተ ክርስቲያኒቱንም በንጽሕና ለመጠበቅ ይችል ዘንድ ሊያውቃቸው የሚገባቸውን አንዳንድ ነገሮች ያስገነዝበዋል። ምንም እንኳ በመጽሐፉ ውስጥ ግልጽ የሆነ አስተዋጽኦ ባንመለከትም፥ ጠቅለል ባለ መልኩ በሦስት ዐበይት

የ1ኛ ጢሞቴዎስ መዋቅር እና አስተዋጽኦ Read More »