የሕይወት እንጀራ

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ

የ1ኛ ጢሞቴዎስ ልዩ ባሕርያት

1) የ1ኛ ጢሞቴዎስ መልእክት ለጢሞቴዎስ የግል ምክሮችን የሚለግስና ለቤተ ክርስቲያንም የሚያገለግል መልእክት ነው። ይህ ቀደም ሲል ከተመለከትናቸውና ጳውሎስ ለአብያተ ክርስቲያናት ወይም ለተወሰኑ እማኞች ቡድን ከላካቸው መልእክቶች የተለየ ነው። ለምሳሌ ያህል፥ ጳውሎስ ከሰጣቸው ምክሮች አንዳንዶቹ የጢሞቴዎስን ግላዊ ሁኔታ ያገናዘቡ ነበሩ። ጳውሎስ ጢሞቴዎስን ልጄ እያለ በመጥራት (1ኛ ጢሞ. 1፡18)፥ በልጅነቱ የበታችነት ስሜት እንዳይሰማው (1ኛ ጢሞ. 4፡12)፥ እንዲሁም […]

የ1ኛ ጢሞቴዎስ ልዩ ባሕርያት Read More »

የ1ኛ ጢሞቴዎስ ዓላማ

1) በኤፌሶን ጳውሎስ የሰጠውን ኃላፊነት ለማሟላት ደፋ ቀና ይል ለነበረው ጢሞቴዎስ ሥልጣንን ለመስጠት። ጢሞቴዎስ ሐዋርያ ባለመሆኑ የጳውሎስ ዓይነት ሥልጣን አልነበረውም። ስለሆነም ትምህርቱን ተቀባይነት ያለው ለማድረግ ጳውሎስ የጻፈለትን ደብዳቤ ለአብያተ ክርስቲያናቱ ማሳየት ይችል ነበር። 2) በኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሐሰት ትምህርት በመስፋፋት ላይ ነበር። በመሆኑም ጳውሎስ ጢሞቴዎስ እነዚህን የሐሰት ትምህርቶች እንዲከላከል አዞታል (1ኛ ጢሞ. 1፡3-20)። እነዚህ

የ1ኛ ጢሞቴዎስ ዓላማ Read More »

የ1ኛ ጢሞቴዎስ በማን ተጻፈ፣ ለማን ተጻፈ፣ መቼና የት ተጻፈ

የ1ኛ ጢሞቴዎስ ጸሐፊ የውይይት ጥያቄ፡- 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፡1-2 አንብብ። ሀ) የመልእክቱ ጸሐፊ ማን ነው? ራሱን እንዴት ይገልጻል? ይህ ገለጻ ከሌሎች መግቢያዎች ጋር ምን ዓይነት ተመሳሳይነት ወይም ልዩነት እንዳለው ግለጽ (ለምሳሌ፥ ሮሜ 1፡1፤ ገላ. 1፡1፥ 1ኛ ቆሮ. 1፡1) ለ) የመልእክቱ ተቀባይ ማን ነበር? የተገለጸውስ እንዴት ነው? ጳውሎስ እንደ ሌሎቹ መልእክቶቹ ሁሉ የዚህ መልእክት ጸሐፊ መሆኑን ሲገልጽ፥

የ1ኛ ጢሞቴዎስ በማን ተጻፈ፣ ለማን ተጻፈ፣ መቼና የት ተጻፈ Read More »

የ1ኛ ጢሞቴዎስ መግቢያ

ሙላቱ የአንዲት ቤተ ክርስቲያን አባል ሲሆን፥ በመልካም መንፈሳዊ ሕይወቱ ይታወቃል። ዲያቆን ሆኖ የሚያገለግለው ይህ ወንድም የቤተ ክርስቲያኒቱ ዕለታዊ ተግባራት በትክክል መከናወናቸውን ለማረጋገጥ በሚያደርገው ጥረት የታማኝነትን አገልግሎት ያበረክታል። በየእሁድ ቤተ ክርስቲያኑን ለማጽዳት፥ ወንበሮችን ለማስተካከል፥ ወዘተ… በማለዳ ከቤተ ክርስቲያን ግቢ ይደርሳል። ሙላቱ ቤተሰቡን አፍቃሪ፥ ተንከባካቢና በመልካም ሥነ ሥርዓት የሚያስተዳድር ሰው ነበር። በሥራ ቦታም እውነተኛ ሰው በመሆኑ ተለይቶ

የ1ኛ ጢሞቴዎስ መግቢያ Read More »