1ኛ ዜና 1 እስከ 2ኛ ዜና መጨረሻ
በመጽሐፈ ዜና መዋዕል የሚገኙ አብዛኛዎቹ ታሪኮች ከመጽሐፈ ሳሙኤልና ከነገሥት ታሪክ የተደገሙ ስለሆኑ፥ ለሚቀጥሉት ሦስት ቀናት 1ኛና 2ኛ ዜና መዋዕልን በሙሉ በማንበብ ጥያቄዎችን ትመልሳለህ። እነዚህን ምዕራፎች በሚመለከት የሚሰጥ መግለጫ አይኖርም። 1ኛ ቀን፡- 1ኛ ዜና 1 – 21 የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) ከእነዚህ ምዕራፎች ስለ እግዚአብሔር የምንማራቸውን ነገሮች ዘርዝር። ለ) በእነዚህ ምዕራፎች እንደሚታየው፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኙ የተግባር ሰዎች […]
1ኛ ዜና 1 እስከ 2ኛ ዜና መጨረሻ Read More »