የሕይወት እንጀራ

መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ

1ኛ ዜና 1 እስከ 2ኛ ዜና መጨረሻ

በመጽሐፈ ዜና መዋዕል የሚገኙ አብዛኛዎቹ ታሪኮች ከመጽሐፈ ሳሙኤልና ከነገሥት ታሪክ የተደገሙ ስለሆኑ፥ ለሚቀጥሉት ሦስት ቀናት 1ኛና 2ኛ ዜና መዋዕልን በሙሉ በማንበብ ጥያቄዎችን ትመልሳለህ። እነዚህን ምዕራፎች በሚመለከት የሚሰጥ መግለጫ አይኖርም።  1ኛ ቀን፡- 1ኛ ዜና 1 – 21 የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) ከእነዚህ ምዕራፎች ስለ እግዚአብሔር የምንማራቸውን ነገሮች ዘርዝር። ለ) በእነዚህ ምዕራፎች እንደሚታየው፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኙ የተግባር ሰዎች […]

1ኛ ዜና 1 እስከ 2ኛ ዜና መጨረሻ Read More »

የመጽሐፈ ዜና መዋዕል ዋና ዋና ትምህርቶች

ከመዝሙረ ዳዊት በቀር በብሉይ ኪዳን ከሚገኙ መጻሕፍት ሁሉ በላይ አይሁድ እግዚአብሔርን በብሉይ ኪዳን ዘመን እንዴት እንዳመለኩ በማሳየት፥ ዛሬም እግዚአብሔርን እንዴት ማምለክ እንዳለብን የሚያስተምር መጽሐፍ ዜና መዋዕል ነው። በመጽሐፈ ዜና መዋዕል በርካታ የግልና የኅብረት አምልኮ ምሳሌዎችን እናገኛለን (ለምሳሌ፥ 2ኛ ዜና 31፡20-21)። ዛሬም ቢሆን በርካታ ክርስቲያኖች እግዚአብሔርን በእውነት ማምለክ የምንችለው ልክ የብሉይ ኪዳን ዓይነት የአምልኮ መንገድ ወይም

የመጽሐፈ ዜና መዋዕል ዋና ዋና ትምህርቶች Read More »

መጽሐፈ ዜና መዋዕል የተጻፈባቸው ዓላማዎች

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያተኩረው በእግዚአብሔር ላይ ነው። እርሱ የፍጥረታትና የሁሉ ጌታ እንዲሁም ታሪክን የሚመራና የሚወስን ነው። የመጽሐፈ ዜና መዋዕል ትኩረትም በእግዚአብሔር ላይ ነው። ጸሐፊው ከምርኮ የተመለሱ እስራኤላውያን አሁንም እግዚአብሔር ለእነርሱ እንዴት እንደሚሠራ እንዲያዩ ይፈልግ ነበር፤ ስለዚህ እግዚአብሔር በእስራኤል ሕዝብ ታሪክ ውስጥ ያለውን ሚና በመናገር ላይ አተኮረ፡፡ እስራኤልን ከዓለም ሕዝብ ሁሉ መካከል የመረጠው እግዚአብሔር ነበር (1ኛ ዜና

መጽሐፈ ዜና መዋዕል የተጻፈባቸው ዓላማዎች Read More »

የዜና መዋዕል አስተዋጽኦ እና አወቃቀር

የዜና መዋዕል አስተዋጽኦ ከፍጥረት ጀምሮ አይሁድ ከባቢሎን ምርኮ እስከ ተመለሱበት ጊዜ ድረስ ያለውን እምነት የሚመለከት የትውልዶች ታሪክ የዘር ሐረግ (1ኛ ዜና 1-9) የተባበረው የእስራኤል መንግሥት ሀ. የዳዊት ታሪክ (1ኛ ዜና 10-29) ለ. የሰሎሞን ታሪክ (2ኛ ዜና 1-9)  የይሁዳ መንግሥት ታሪክ (2ኛ ዜና 10-36፡16)  የይሁዳ መንግሥት መማረክ (2ኛ ዜና 36፡17-23) የመጽሐፈ ዜና መዋዕል አወቃቀር  1ኛ እና

የዜና መዋዕል አስተዋጽኦ እና አወቃቀር Read More »

የዜና መዋዕል ታሪካዊ ሥረ መሠረት 

የዜና መዋዕልን ዓላማ ለመረዳት መቼ እንደተጻፈና ለምን እንደተጻፈ መረዳት ያስፈልጋል። መጽሐፈ ዜና መዋዕል የተጻፈው የይሁዳ ሕዝብ በባቢሎን ከተደመሰሱ በኋላ ነበር። የይሁዳን ሕዝብ ታላቅና ልዩ ያደረጓቸው ያለፉ ነገሮች ሁሉ ጠፍተዋል። ቤተ መቅደሱ ተደምስሷል። የኢየሩሳሌም ቅጥርም ፈርሷል። ማንኛውም የዳዊት ዘር አሁን በዙፋን ላይ የለም። ከ70 ዓመታት በኋላ በ538 ዓ.ዓ. አንዳንድ ሰዎች ወደ ኢየሩሳሌም ቢመለሱም፥ የይሁዳ ሕዝብ በቁጥር

የዜና መዋዕል ታሪካዊ ሥረ መሠረት  Read More »

የ1ኛና 2ኛ ዜና መዋዕል መግቢያ

1ኛና 2ኛ ዜና፥ ከዳዊት ጊዜ ጀምሮ የይሁዳ መንግሥት በባቢሎን እጅ እስከ ወደቀበት ድረስ ያለውን የነገሥታትን ዘመን ታሪክ እንደገና ይናገራሉ። ብዙ ሰዎች እነዚህ ታሪኮች ለሁለተኛ ጊዜ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለምን እንደገቡ በማሰብ ይገረማሉ። ሁለት ሰዎች የመኪና አደጋን የመሰለ ክስተት ቢመለከቱ፥ የሚሰጡት ገለጣ አንድ ዓይነት እንደማይሆን ሁሉ መጽሐፈ ዜና መዋዕልም የብሉይ ኪዳን ነገሥታትን ታሪክ የጻፈበት የራሱ የሆነ

የ1ኛና 2ኛ ዜና መዋዕል መግቢያ Read More »