ወደ ቲቶ

፲፯. የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ቲቶ ጥናት

  1. ብቃት ያላቸውን የቤተ ክርስቲያን መሪዎች መሾም (ቲቶ 1፡1-16)
  2. ሁሉንም የዕድሜ ክፍሎች በማስተማር ቤተ ክርስቲያንን ማጠናከር (ቲቶ 2፡1-10)
  3. የጸጋው ወንጌል የተለወጠ አኗኗርን እንደሚያካትት ማስተማር (ቲቶ 2፡11-3፡15)