የያዕቆብ መልእክት

፳፭. የያዕቆብ መልእክት ጥናት

  1. ክርስቲያን ለፈተናና መከራ የሚሰጠው ምላሽ (ያዕ. 1፡1-18)
  2. አማኝ እምነቱን ተግባራዊ የሚያደርግባቸው መንገዶች (ያዕ. 1፡19-2፡26)
  3. አማኝ አንደበቱን ይገዛል፤ ከሌሎች ሰዎች ጋር በሚያደርገው ግንኙነት እውነተኛ ጥበብን ያሳያል (ያዕ. 3፡1-4፡12)
  4. አማኝ ከሥራ፣ ከመከራ፣ ከበሽታና ከኃጢአት ጋር ያለው ግንኙነት (ያዕ. 4፡13-5፡20)