መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን መግቢያ
የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) እግዚአብሔር መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንዲካተት ያደረገው ለምን ይመስልሃል? ለ) የመጽሐፉን አተረጓጐም በሚመለከት ምን ሰምተሃል? መጽሐፈ መክብብ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመረዳት እጅግ አስቸጋሪ ከሆኑት መጻሕፍት አንዱ ነው። አስቸጋሪ ከሆኑት ውስጥ ሌላው ደግም መኃልየ መኃልይ ነው፤ ታዲያ ለምንድን ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተካተቱት? መኃልየ መኃልይ ላይ ላዩን ቢያዩት አስቸጋሪ አይመስለኝም። በአንድ […]
መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን መግቢያ Read More »