የሕይወት እንጀራ

መጽሐፈ መክብብ

መክብብ 7-12

በሕይወት ውስጥ ሌሎች የሚሰጡንን ቀላል መልሶች ከመቀበል ይልቅ አስቸጋሪ የሆኑ ጉዳዮችን ማሰብ እጅግ አስፈላጊ የሚሆንባቸው ጊዜያት አሉ። መጽሐፈ መክብብ አስቸጋሪ የሆኑ ጉዳዮችን ያነሣል። ጸሐፊው የሚያስተምረውን ነገር ለመረዳት በጥንቃቄ የተሞላ ጥናት ይጠይቃል። ግልጽ መልሶች ስለሌላቸው ጉዳዮች በጥልቀት ለማሰብ ፈቃደኞች ካልሆንን በስተቀር እምነታችንና መረዳታችን ሁል ጊዜ የላላ ይሆናል። የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) ሰዎች ቀላል መልሶች የሚሰጡባቸውን፥ በጣም የተወሳሰቡና […]

መክብብ 7-12 Read More »

መክብብ 1-6

የውይይት ጥያቄ፡ ሀ) ብዙ ክርስቲያኖች በተለይም ወጣቶች፡- ሀብታም፥ የተማረ፥ ጥሩ ኑሮ የሚኖርና ከፍተኛ ሥልጣን ያለው ሰው ለመሆን የሚፈልጉት ለምንድን ነው? ለ) ይህ መልካም ነውን? መልስህን አብራራ። ሐ) ለእነዚህ ነገሮች ያለው አመለካከት ሚዛናዊነት ለጐደለውና ያለ እግዚአብሔር ከንቱና እርባናቢስ መሆናቸውን ላልተገነዘበው ሰው እንዴት ትመክረዋለህ?  የውይይት ጥያቄ፥ መክብብ 1-6 አንብብ። ሀ) የመጽሐፈ መክብብ ጸሐፊ «ከንቱ» የሚላቸውን ነገሮች ዘርዝር።

መክብብ 1-6 Read More »

የመጽሐፈ መክብብ ዓላማ እና ዋና ዋና ትምሕርቶች

የመጽሐፈ መክብብ ዓላማ የምናጠናው የጥበብ መጻሕፍት በመባል የሚታወቁትን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች እንደሆነ ታስታውሳለህ። መጽሐፈ መክብብ ከጥበብ መጻሕፍት አንዱ ነው። የመጀመሪያው፥ የጥበብ መጽሐፍ የሆነው መጽሐፈ ኢዮብ ጻድቅ ለምን መከራ ይቀበላል? ለሚለው ጥያቄ መልስ ለመስጠት ይሞክራል። መዝሙረ ዳዊት እግዚአብሔርን በማምለክ የሚገኘውን የጥበብ መሠረት ሲሰጠን፥ መጽሐፈ ምሳሌ ደግሞ በሕይወታችን እንዴት መኖር እንዳለብን የሚያሳዩ ተግባራዊ መልሶች በማቅረብ የጥበብን መሠረት

የመጽሐፈ መክብብ ዓላማ እና ዋና ዋና ትምሕርቶች Read More »

የመጽሐፈ መክብብ መግቢያ

የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) የማያምኑ ሰዎች በሕይወት ውስጥ ካላቸው ዋና ዋና ዓላማዎች መካከል ጥቂቶቹ ምንድን ናቸው? እንዲህ ዓይነቱ ሰው ከፍተኛ ጥረት የሚያደርገው ምን ለማግኘት ነው? እርካታ እንደሚሰጠው አድርጎ የሚገምተው ምንድን ነው? ለ) ብዙ ክርስቲያኖችም በሕይወት ውስጥ ተመሳሳይ ዓላማ ያላቸው እንዴት ነው? ሐ) ይህ ነገር መልካም ነው ወይስ ክፉ? መልስህን አብራራ። ከእግዚአብሔር ጋር የግል ግንኙነት የሌላቸው ወይም

የመጽሐፈ መክብብ መግቢያ Read More »