የአራቱ ወንጌላት መግቢያ
ወንጌላት እንዴት ተጻፉ? የውይይት ጥያቄ፡- ሀ) በአማርኛ «ወንጌል» ማለት ምን ማለት ነው? ለ) «የምሥራች» ማለት ምን ማለት ነው? የምሥራች ከሚባሉ ነገሮች አንዳንዶችን ዘርዝር። ሐ) የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች የመጀመሪያዎቹን አራት የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት «ወንጌላት» ብለው የሰየሙት ለምንድን ነው? (ማር. 1፡1 አንብብ።) መ) ወንጌል ማለት ምን ማለት እንደሆነ በራስህ አገላለጽ ጠቅለል አድርገህ ጻፍ። የመጀመሪያው የአዲስ ኪዳን ክፍል ስለ […]