መጽሐፈ ነገሥት ከአዲስ ኪዳን ጋር ያለው ግንኙነት
ከመጸሐፍ ነገሥት የተጠቀሱ በርካታ ጥቅሶች በአዲስ ኪዳን ውስጥ ባይኖሩም በ1ኛና በ2ኛ ነገሥት የተፈጸሙ ድርጊቶችን የመረዳት ጉዳይ ግን በአዲስ ኪዳን በአጠቃላይ እናገኛለን። በአዲስ ኪዳን ሰሎሞን በተደጋጋሚ ተጠቅሷል። ማቴ. 1፡1-17 ከአብርሃም ጀምሮ እስከ ኢየሱስ ያለውን የጌታን የዘር ግንድ ያሳየናል። በእነዚህ ጥቅሶች በመጽሐፈ ነገሥት የተጠቀሱት አብዛኞቹ ነገሥታት ተዘርዝረዋል። የሰሎሞን ጥበብና ሀብት አንዳንድ ጊዜ ተጠቅሷል (ለምሳሌ፡- ማቴ. 12፡42፤ ሉቃስ […]
መጽሐፈ ነገሥት ከአዲስ ኪዳን ጋር ያለው ግንኙነት Read More »