የሕይወት እንጀራ

ትንቢተ ኢሳይያስ

የትንቢተ ኢሳይያስ መግቢያ

የውይይት ጥያቄ፥ እግዚአብሔር የነገሮች ሁሉ የበላይ ተቈጣጣሪ ነው፡- እርሱም በሕዝብ መሪዎች ላይ፥ ወደ ክርስቲያን ሕይወት በሚመጣ በረከት ላይ፥ በምድር በሚመጡ ፍርዶች ላይ፥ በምድር በሚፈጸሙ ነገሮች ሁሉ ላይ የበላይ ተቆጣጣሪ ነው። አንድ ክርስቲያን ይህን እውነት ከተረዳ በክርስትና ሕይወቱ የሚያበረታታው እንዴት ነው? በብሉይ ኪዳን ከሚገኙ ታላላቅ የትንቢት መጻሕፍት አንዱ ትንቢተ ኢሳይያስ ነው። ታላቅ የተባለባቸው በርካታ ምክንያቶች አሉ፤ […]

የትንቢተ ኢሳይያስ መግቢያ Read More »

ስለ ትንቢት የሚቀርቡና በአተረጓጐሙ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ የተለያዩ አመለካከቶች

ትንቢትን ማጥናት ቀላል አይደለም። ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና ሌሎች የሰጡትን ትርጕም ለመመርመር ረጃጅም ሰዓታትን የሚጠይቅ ነው። በትንቢት መጻሕፍት ውስጥ የሚገኙትን አብዛኛዎቹን የነቢያት መልእክቶች ለመተርጐም በምሁራን ዘንድ አጠቃላይ ስምምነት ቢኖርም፥ ሆኖም ግን በአይሁድ ታሪክ ወይም በኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት ተፈጻሚነት ያላገኙትን ትንበያዎች ለመተርጎም ትልቅ ልዩነት ታይቶአል። ምሁራን፡- እነዚህ ትንበያዎች ተምሳሌታዊ በሆነ መንገድ ቀደም ሲል በአይሁዳውያን ተፈጽመዋል ወይስ በቤተ

ስለ ትንቢት የሚቀርቡና በአተረጓጐሙ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ የተለያዩ አመለካከቶች Read More »

ትንቢትን ለመተርጐም የሚጠቅሙ መመሪያዎች

በብሉይ ኪዳን ውስጥ 17 የትንቢት መጻሕፍት እንዳሉ ተመልክተናል። ይህ ማለት ከብሉይ ኪዳን መካከል ብዙዎቹ መጻሕፍት የተጻፉት በነቢያት ነው ማለት ነው። እነዚህ ነቢያት እኛ በምናስተውለው በተለመደው መንገድ አልነበረም ነቢይነታቸው፤ ነገር ግን ለነበሩበት ትውልድ የእግዚአብሔር ቃል አቀባዮች ነበሩ። የትንቢት መጻሕፍት ስለ ወደፊት ሁኔታዎች እንደሚናገሩ ከማሰብ ይልቅ መልእክቶች (ስብከቶች) እንደሆኑ መቊጠሩ ይመረጣል። ብዙውን ጊዜ ነቢያት የእስራኤልን ሕዝብ በሚመለከት

ትንቢትን ለመተርጐም የሚጠቅሙ መመሪያዎች Read More »

ነቢያትና ትንቢቶች

የውይይት ጥያቄ፥ «ነቢይ» ማለት ምን ማለት ነው? ይህንን ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ውስጥ በመመልከት ነቢይ ምን እንደሆነና ምን እንደሚሠራ የሚያመለክት አጭር መግለጫ ጻፍ።  የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) ዛሬ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነቢያት አሉን? ለ) ካሉ፥ የሚሠሩት ምንድን ነው? ነቢያት እንዳሉ የምናውቀውስ እንዴት ነው? ሐ) ከብሉይና ከአዲስ ኪዳን ነቢያት የሚለዩት ወይም የሚመሳሰሉት በምንድን ነው? የትንቢት መጻሕፍት

ነቢያትና ትንቢቶች Read More »

የትንቢት መጻሕፍት አጠቃላይ ገጽታ

በብሉይ ኪዳን ጥናታችን እስካሁን ሦስት ዋና ክፍሎችን ተመልክተናል። በመጀመሪያ፥ ፔንታቱክ በመባል የሚታወቁትን አምስቱን የመጀመሪያ መጻሕፍት ተመልክተናል። እነዚህ አምስት መጻሕፍት በይበልጥ ስለተመረጠው የእግዚአብሔር ሕዝብ ጅማሬ ማለትም ስለ አይሁድ የሚናገሩ ናቸው። እግዚአብሔር ከእስራኤል ሕዝብ ጋር በሲና ተራራ ስላደረገው ቃል ኪዳን ይናገራሉ። ይህ ቃል ኪዳን የቀሩትን የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ሁሉ ለመረዳት መሠረት የሚጥል ነው። በሁለተኛ ደረጃ፥ የእስራኤል ሕዝብ

የትንቢት መጻሕፍት አጠቃላይ ገጽታ Read More »