በቤትና በሥራ ቦታ መንፈሳዊ ግንኙነቶችን መጠበቅ (ቆላ. 3፡18-4፡18)
ክርስትና የግለሰብ ወይም የቤት ውስጥ እምነት ብቻ አይደለም። የአንድ ግለሰብ መላ ሁለንተና ሌላውን ይገነባል። ስለሆነም፥ ጳውሎስ ሰዎች እግዚአብሔርን በሚያስከብር መንገድ ይመላለሱ ዘንድ ከማኅበራዊ ነገሮች አንዳንድ ማብራሪያዎችን ይሰጣል። ሀ. በቤት ውስጥ፥ ሚስቶች ተገዥዎች፥ ባሎች አፍቃሪዎች፥ እንዲሁም ልጆች ታዛዦች ሊሆኑ ይገባል። ለ. በሥራ ቦታ፥ ባሪያዎች (ሠራተኞች) እግዚአብሔርን ለማስደሰት በማሰብ በትጋት መሥራት ይኖርባቸዋል። ለሰብአዊ ጌቶቻቸው የሚሠሩ ቢመስልም፥ ለመለኮታዊ […]
በቤትና በሥራ ቦታ መንፈሳዊ ግንኙነቶችን መጠበቅ (ቆላ. 3፡18-4፡18) Read More »