የሕይወት እንጀራ

ትንቢተ ዮናስ

በትንቢተ ዮናስ ውስጥ ዐበይት መንፈሳዊ ትምህርቶች

ትንቢተ ዮናስ እጅግ ጠቃሚ በሆኑ መንፈሳዊ እውነቶችና ከሕይወታችን ጋር ሊዛመዱ በሚችሉ ቁም ነገሮች የተሞላ ነው። ከዚህ መጽሐፍ ልንማራቸው ከምንችል ትምህርቶች አንዳንዶቹ ቀጥሉ ተዘርዝረዋል፡- 1. የእግዚአብሔር ባሕርይ ሀ. እግዚአብሔር ፈቃዱን ለመፈጻም ነገሮችን ሁሉ የሚቆጣጠርበትን ኃይል እንመለከታለን። እግዚአብሔር ማዕበሉን፥ ዓሣ ነባሪውን፥ ትሉን ሳይቀር ሲቆጣጠር እንመለከታለን። ሁሉም እርሱ የሚፈልገውን ነገር አድርገዋል። ለ. የእግዚአብሔርን ታላቅ ርኅራኄ መመልከት እንችላለን። እግዚአብሔር […]

በትንቢተ ዮናስ ውስጥ ዐበይት መንፈሳዊ ትምህርቶች Read More »

የትንቢተ ዮናስ ዓላማ

ትንቢተ ዮናስ ትንቢትን የያዘ ባይሆንም እንኳ አመዳደቡ ከትንቢት መጻሕፍት ውስጥ ነው። አይሁዶች ይህንን ያደረጉት ለምድን ነው? የዮናስ ታሪክ የተጻፈው ለአሦራውያን ጥቅም ሳይሆን፥ ለአይሁድ ነበር። እግዚአብሔር ለእነርሱ ስላለው ዓላማና ፍላጎት በርካታ የሆኑ ጠቃሚ ትምህርቶችን እንዲማሩ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ነበር። ዮናስ ራሱ መማር የነበረበትን ትምህርት የእስራኤል ሕዝብ መማር ነበረባቸው፡፡  1. እግዚአብሔር አይሁድን ሲጠራ ለራሳቸው ጥቅም ብቻ በስግብግብነት በመኖር

የትንቢተ ዮናስ ዓላማ Read More »

ትንቢተ ዮናስ መግቢያ

አንድ ሰባኪ ወይም አገልጋይ እግዚአብሔር እንደሚፈልገው ባይመላለስ ያንን ሰው እግዚአብሔር ሊጠቀምበት ይችላልን? እግዚአብሔር ብዙዎችን ወደ ራሱ ለማምጣት ዓለማዊነት በሚያጠቃው ወንጌላዊ ሊጠቀም ይችላልን? አንድ ክርስቲያን እርሱ ሳይባረክ፥ እግዚአብሔር ሌሎችን ለመባረክ ሊጠቀምበት ይችላልን? የውይይት ጥያቄ፥ እነዚህን ጥያቄዎች እንዴት ትመልሳቸዋለህ? መልስህን አብራራ። ትንቢተ ዮናስ ዓለም እስካሁን ካየቻቸው የተሳካላቸው ሰባኪዎች መካከል አንዱ ስለሆነው ሰው ታሪከ ይገልጣል። በመልእክቱ ንጉሡን ጨምሮ

ትንቢተ ዮናስ መግቢያ Read More »