ዘሌዋውያን 23-27
ሰዎች እግዚአብሔርን የሚያመልኩባቸው የተለዩ ቀናት ከሌሏቸው በቀር፥ የሳምንቱን ቀናት በሙሉ በሥራ ወደ ማሳለፍ በማዘንበል፥ ስለ መንፈሳዊ ነገር ለማሰብና እግዚአብሔርን ለማምለክ ጊዜ ሊያጡ ይችላሉ። ለአይሁድ ከተለመደው ዕለታዊ ተግባራቸው ዞር የሚሉባቸውንና ስለ እግዚአብሔር በማሰብ እርሱን የሚያመልኩባቸው የተለያዩ ሃይማኖታዊ በዓላትን ሰጣቸው። አይሁድ ሳምንታዊ የአምልኮ ቀን፥ ወርኃዊ የአምልኮ ቀን፥ በየዓመቱ የሚደረጉ ሰባት የአምልኮ ቀናት፥ በየሰባት ዓመቱ የሚሆን የአምልኮ ዓመትና […]