የሕይወት እንጀራ

የድነት ትምሕርቶች

የኢየሱስ ከድንግል መወለድ 

በዚህ ሳምንት በተከታተልነው ትምህርት ላይ ኢየሱስ ሙሉ በሙሉና ፍጹም ሰው ስለመሆኑ ተረድተናል። እርሱም ሰብዓዊ አካል፥ ነፍስና መንፈስ ነበረው። ሰብአዊ ስሜትም ነበረው። እንደ ሰዎች ሁሉ ፈተና አጋጥሞታል። ሆኖም በፈተና አልተሸነፈም። ዛሬ ደግሞ በመቀጠል ስለ ኢየሱስ ሰብአዊነትና ልደት በሌላ አቅጣጫ ቀረብ ብለን እንመለከታለን። ኢየሱስ ሌሎች ሰዎች ወደ ዓለም በመጡበት ሁኔታ ተወለደ። ነገር ግን የኢየሱስ ልደት ከማንኛውም ይልቅ […]

የኢየሱስ ከድንግል መወለድ  Read More »

ኃጢአት አልባው የኢየሱስ ሰብአዊነት 

በዚህ ክፍል በሙሉ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስብእና እናጠናለን። እርሱ እንደ እኛ ሰው ስለመሆኑ አይተናል። ነገር ግን ሳምንቱን በተማርነው ትምህርት ከኃጢአት ነፃ ነው ስንል ቆይተናል። ዛሬ ኢየሱስ ኃጢአት ያላደረገ ስለመሆኑ፥ ሰፋ አድርገን እናጠናለን። እንደዚሁም የሚከተለውን ጥያቄ ልናነሣ እንችላለን፡ «ኢየሱስ ፈጽሞ ኃጢአት ባይሠራም፥ ኃጢአትን ሊፈጽም ይችል ነበር?»  ኢየሱስ በፍጹም ኃጢአትን ላደረገም  ጥያቄ፡- ዕብራውያን 4፡5 አንብቡ። ሀ) ስለ

ኃጢአት አልባው የኢየሱስ ሰብአዊነት  Read More »

የኢየሱስ ሰብአዊ ስሜቶች 

በኢየሱስ ሕይወት ውስጥ አንዱና አስደናቂው ነገር ፍጹም ሰው በመሆኑ ሁሉም ሰብአዊ ስሜቶች ነበሩት። አብዛኛዎቹ አማኞች ስለ ኢየሱስ ስሜቶች መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረውን ሁሉ ልብ አይሉትም። ስለ ኢየሱስ ስሜታዊ ሕይወት ማጥናት ያለብን ለምንድን ነው? በመጀመሪያ፥ ኢየሱስን ይሰሙት የነበሩትን ልዩ ልዩ ስሜቶችን ማጥናት እውነተኛውን ሰብአዊነቱን በጥልቀት ተገንዝበን እንድናመሰግነው ይረዳናል። እርሱ እንደ እኛው ሙሉ በሙሉ ሰብአዊነት ከሰብአዊ ስሜቶች ጋር

የኢየሱስ ሰብአዊ ስሜቶች  Read More »

ኢየሱስ ፍጹም ሰው መሆኑን እንዴት እናውቃለን? 

2.1 ኢየሱስ ሰብአዊ አካል ነበረው።  ኢየሱስ ፍጹም ሰው እንደነበረ እንዴት ልናውቅ እንችላለን? በመጀመሪያ፥ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረን ኢየሱስ ሰብአዊ አካል ነበረው።  ጥያቄ፡- ዮሐንስ 1፡1 አንብቡ። ኢየሱስ ሰው ለመሆኑ ዮሐንስ ምን ማረጋገጥ ይሰጠናል።  ዮሐንስ በመጀመሪያው መልእክቱ በቁሳዊ ዓለም ውስጥ የሚገኝ ማንኛውም ነገር ክፉ ነው ብለው ያስተምሩ የነበሩትን ሐሰተኛ ሰዎች እየተቃወመ ነበር። ይህን የሐሰት ትምህርት ያስተምሩ የነበሩ ሰዎች

ኢየሱስ ፍጹም ሰው መሆኑን እንዴት እናውቃለን?  Read More »

የኢየሱስ ክርስቶስ ሰብአዊነት 

በትምህርት አንድ ላይ፥ መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ሙሉ በሙሉና ፍጹም እግዚአብሔር መሆኑን እንደሚያስተምር ተገንዝበናል። እንደዚሁም መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ሙሉ በሙሉና ፍጹም ሰው መሆኑን ያስተምራል። ኢየሱስ በልደቱ ኃጢአት የሌለበትና ኃጢአትም ያላደረገ ንጹሕ ካመሆኑ በስተቀር ልክ እንደ እኛው ሰው ነበር። በዚህ ሳምንት በመቀጠል የክርስቶስን ስብእና በተመለከተ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ማብራሪያ የሚሰጡንን ትምህርቶች እናጠናለን።  የኢየሱስ ፍጹም ሰብአዊነት  ዛሬ ስለ ኢየሱስ

የኢየሱስ ክርስቶስ ሰብአዊነት  Read More »

የክርስቶስ አምላክነት በቆላስይስ 1፡15-20 

በሚመጡት ሳምንታት ስለ ኢየሱስ ሥጋ መልበስ (ተሠግዎ) እናጠናለን። በዚያን ጊዜ ኢየሱስ እግዚአብሔር መሆኑን የሚናገሩ በርከት ያሉ ሌሎች ጥቅሶችን እንማራለን። ዛሬ ግን የኢየሱስን መለኮትነት የሚያጠናክረውንና ነገር ግን አንዳንድ የኑፋቄ ቡድኖች ለሐሰት ትምህርታቸው አላግባብ የሚጠቀሙበትን ጥቅስ ዘርዘር አድርገን እናጠናለን። ደግሞም እነዚህ አሳሳች ክፍሎች ኢየሱስን እግዚአብሔር ፈጠረው፥ እናም ኢየሱስ አምላክ አይደለም በማለት ለሐሰት ትምህርታቸው የሚጠቀሙበትን ሌላ ጥቅስ በአጭሩ

የክርስቶስ አምላክነት በቆላስይስ 1፡15-20  Read More »

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ተቀብሏል 

ጥያቄ፡- ሀ) ማቴቃለ 26፡59-66 አንብቡ። ኢየሱስ በእርሱ ላይ ለተሰነዘሩ ለእናታቱ ክሶች የሰጠው ምላሽ ዝምታ ነበር። በመጨረሻ በተናገረ ጊዜ ለየትኛው ጥያቀ ነው መልስ የሰጠው? ለ) ኢየሱስ በመለሰው መልስ ካህኑ ለምን ተቆጣ?  ኢየሱስ ተወንጅሎ በአይሁድ ሸንጎ ፊት በቀረበ ጊዜ፥ አይሁዶች ኢየሱስን የሚከሱበትን ወንጀል ይፈልጉ ነበር። ነገር ገን ምንም ዓይነት የክለ ምክንያቶችን ለማግኘት ቢጥሩም፥ ሕግ ለማፍረሱ ምንም ማስረጃ

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ተቀብሏል  Read More »

ኢየሱስ ከእግዚአብሔር ጋር አንድ ዓይነት ባሕርይ እንዳለው ገለጸ 

ጥያቄ፡- ዮሐንስ 8፡54-59 አንብቡ። ሀ) ኢየሱስ በቁጥር 56 ለመግለጽ { የፈለገው ምንድን ነው? ለ) በቁጥር 58 ላይ ምን መግለጽ ፈለገ? ሐ) ኢየሱስ በቁጥር 59 አይሁዶች በነበራቸው ተቃውሞ ላይ ምላሽ በለጠ ጊዜ የተገነዘቡት ምን ነበር?  ኢየሱስ በዮሐንስ 8፡54-59 ከእግዚአብሔር አብ ጋር የተለየ ግንኙነት እንዳለው አስታውቋል። ምክንያቱም አይሁዶች አብርሃምን በጣም ያከብሩ ስለነበር፥ አብርሃም እራሱ ሕይወቱንና በምድር ላይ

ኢየሱስ ከእግዚአብሔር ጋር አንድ ዓይነት ባሕርይ እንዳለው ገለጸ  Read More »

ኢየሱስ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ሥልጣን አለው 

ጥያቄ፡– ማርቆስ 2፡23-27 አንብቡ። ሀ) በዚህ ክፍለ ምንባብ ውስጥ ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ የሃይማኖት መሪዎችን ያስቀየመ ምን ተግባር ፈጸሙ? ለ) ይህ በምን ምክንያት የሃይማኖት መሪዎችን እስከፋ? ሐ) ኢየሱስ በቁጥር 28 ላይ ስለ  ምን ሥልጣን ተናገረ?  በማርቆስ 2፡23-27 ድረስ እንደተነገረው፥ ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ በመጓዝ ላይ ሳሉ እንደ አገሩ ባሕል በመንገድ ዳር ካገኙት እሸት ጥቂት ወስደው በሉ። ሆኖም

ኢየሱስ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ሥልጣን አለው  Read More »

ኢየሱስ አምላክ መሆኑን ገልጾአል ፤ ኢየሱስ ይቅርታን መስጠት ይችላል 

ስለ ኢየሱስ መለኮታዊነት ከሚጠቀሱ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መተማመኛ ነጥቦች አንዱና ዋንኛው ኢየሱስ ስለ ራሱ ሲያስብና ሲናገር የነበረውን መመልከት ነው። ኢየሱስ የኖረበት የአይሁዳውያን ሳሕል በአንዱ አምላክ ብቻ አጠንክር የሚያምን ነበር። ብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ግርማ ሞገስ ያለው ኃይለኛና ከሰዎችም ሁሉ በላይ መሆኑን አስተምሯል። ይህ እንግዲህ ሰው አምላክ ሊሆን እንደሚችል ለመገመት የሚሳነው ባህል ነበር። የሆነ ሆኖ ኢየሱስ በዚህ ባሕል

ኢየሱስ አምላክ መሆኑን ገልጾአል ፤ ኢየሱስ ይቅርታን መስጠት ይችላል  Read More »