የሕይወት እንጀራ

የድነት ትምሕርቶች

ኢየሱስ ተሰግዶለታል

ጥያቄ፡- ሀ) ራእይ 19፡10 አንብቡ። ሐዋርያው ዮሐንስ ለመልአኩ ሊሰግድ ወ መሬት በተደፋ ጊዜ፥ መልአኩ ምን አደረገ? ሊሰገድለት የሚገባው ብቸኛው ማ ነው አለ? ለ) ዕብራውያን 1፡6 እንብቡ። መላእክት ልጁን ምን እንዲያደርጉ ታዘዙ  ሐ) ፊልጵስዩስ 2፡9-11 አንብቡ። ሰመጨረሻው ላይ ሕዝቦች ሁሉ በኢየሱስ ፊት ምን ያደርጋሉ?  በራእይ 19፡10 ላይ እንደ ተገለጸው ሐዋርያው ዮሐንስ መልአኩን ስላየ በተናገረውም ቃል ስለተሸነፈ፥ […]

ኢየሱስ ተሰግዶለታል Read More »

ኢየሱስ ሕይወትን ይሰጣል 

ጥያቄ፡- ዮሐንስ 5፡21፥ 25 እንዲሁም ዮሐንስ ጥቅሶች ውስጥ ኢየሱስ ምን አደረገ?  በዮሐንስ 5፡21 ኢየሱስ ራሱን ከእግዚአብሔር አብ ጋር ያነጻጽራል፡ ለሙታን ሕይወት የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር አብ ለሙታን ሕይወትን እንደሚሰጥ ሁሉ፥ እግዚአብሔር ወልድም ለሙታን ሕይወትን ይሰጣል። ስለሆነም ኢየሱስ ሕይወትን በመስጠት ኃይሉ፥ ራሱን ከእግዚአብሔር አብ ጋር እኩል ያደርጋል። ኢየሱስ በዮሐንስ 5፡25 ላይ አካላዊ ሕይወትን መስጠት (ለአልዓዛር እንዳደረገው)

ኢየሱስ ሕይወትን ይሰጣል  Read More »

የኢየሱስ ባሕርይ አይለዋወጥም 

ጥያቄ፡- ሀ) መዝሙር 102፡25-27 እና ሚልክያስ 3፡6 አንብቡ። እነዚህ ጥቅሶች ስለ እግዚአብሔር ምንን ያስተምሩናል? ለ) ዕብራውያን 13፡8 አንብቡ። ይህ ጥቅስ ስለ ኢየሱስ ምን ያስተምረናል?  መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር ከሚያስተምረን ትምህርት ውስጥ አንደኛው አስደናቂ ነገር እግዚአብሔር የማይለወጥ መሆኑ ነው። ሰዎች ልብሶቻቸውን እንደሚቀያይሩ፥ የፍጥረት አካል የሆነ ነገር ሁሉ ይለዋወጣል። ዳሩ ግን እግዚአብሔር አይለወጥም። ባሕርይውም ቢሆን የጸና ነው።

የኢየሱስ ባሕርይ አይለዋወጥም  Read More »

ኢየሱስ በሁሉም ቦታ ይገኛል 

ጥያቄ፡- ሀ) መዝሙር 139፡7-10 አንብቡ። በእነዚህ ጥቅሶች መሠረት እግዚአብሔር የት ነው? ለ) ማቴዎስ 18፡20፤ 28፡20፤ ዮሐንስ 14፡23 አንብቡ። እንደ እነዚህ ጥቅሶች እገላለጽ ኢየሱስ የት ነው?  እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ብቻ ሳይሆን በየትኛውም ስፍራ በማንኛውም ጊዜ በሙሉ ማንነቱ ይገኛል። መዝሙር 139 እኛ ሰብአዊ ፍጡራን የትም ብንሄድ፥ እግዚአብሔር ከእኛ ቀድሞ እዚያ እንደሚገኝ ይነግረናል። ወደ ሰማይ ብንወጣ፥ ወደ ጥልቁ

ኢየሱስ በሁሉም ቦታ ይገኛል  Read More »

ኢየሱስ ሁሉን አዋቂ ነው 

ጥያቄ፡- ሀ) መዝሙር 139፡1-4፥ 17-18፥22-23 እንብቡ። እግዚአብሔር ከሚያውቃቸው ነገሮች አንዳንዶቹ ምንድን ናቸው? ለ) ማርቆስ 2፡8፤ ዮሐንስ 1፡48} 6፡64፤ 16፡30፤ 21፡17 እንብቡ። ኢየሱስ የሚያውቃቸው ነገሮች አንዳንዶቹ ምንድን ናቸው?  እግዚአብሔር ሁሉንም ያውቃል። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እጅግ ከሚወደዱ ክፍለ ምንባቦች ውስጥ መዝሙር 139 አንዱ ነው። ይህ ምዕራፍ እግዚአብሔር ከሚያውቃቸው ነገሮች መካከል ጥቂት ምሳሌዎችን (ናሙናዎችን) ይፈነጥቃል። ይህ መዝሙር እግዚአብሔር

ኢየሱስ ሁሉን አዋቂ ነው  Read More »

ኢየሱስ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን የሚገዛ ነው

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ባሕርያት አሉት  ትናንትና ኢየሱስን በግልጽ «አምላክ» ብለው የጠሩትን ጥቅሶች ተመልክተን ነበር። ዛሬ ደግሞ ኢየሱስ፥ የእግዚአብሔር ባሕርያት እንዳሉትና እግዚአብሔር የሚፈጽማቸውን ተመሳሳይ ተግባራት እንደሚፈጽም የሚያስተምሩንን ጥቅሶች በአዲስ ኪዳን ውስጥ እንመለከታለን።  ኢየሱስ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን የሚገዛ ነው ጥያቄ፡- ሀ) መዝሙር 65፡7፤ 89፡9፤ ኤፌሶን 1፡11 እና ኢዮብ 42፡2 አንብቡ። እነዚህ ጥቅሶች ስለ እግዚአብሔር ምንን ያስተምራሉ? ለ)

ኢየሱስ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን የሚገዛ ነው Read More »

የክርስቶስ መለኮታዊነት 

የመጀመሪያው ርእሳችን ስለ ክርስቶስ መለኮታዊነት የሚናገር ይሆናል። በዛሬው ትምህርታችን ውስጥ ኢየሱስ እግዚአብሔር ስለመሆኑ በግልጽ የሚያስተምሩን ስድስት ክፍለ ምንባቦችን እንመለከታለን። በተቀሩት ቀናት ደግሞ በአዲስ ኪዳን ውስጥ የክርስቶስን መለኮታዊነት የሚገልጹ ሌሎች መንገዶችን እንመለከታለን።  አዲስ ኪዳን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህች ምድር ከመምጣቱ አስቀድሞ፤ ወደ ምድርም ከመጣ በኋላና ምድራዊ ሕይወቱ ከተፈጸመም በኋላ እርሱ አምላክ እንደነበረ ያስተምረናል። ይህን ነጥብ በጥናታችን

የክርስቶስ መለኮታዊነት  Read More »

የክርስቶስ አስተምህሮ አስፈላጊነትና ድነት (ደኅንነት) 

በመላው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እጅግ በጣም ጠቃሚ ከሆኑ መሪ አሳቦች መካከል አንዱ፥ ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያለው ርእሰ ጉዳይ ነው። ብዙ ሃይማኖቶች በእግዚአብሔር ያምናሉ። ይሁን እንጂ ክርስቲያናዊ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ናት ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርን ለሰዎች የሚገልጥ፤ ሰዎች ከእግዚአብሔር ዘንድ የዘላለምን ሕይወት ሊያገኙ የሚችሉበትን መንገድና ሰውም አምላክም እንደሆነ የምታምነው። ስለዚህ የክርስቶስ አስተምህሮና እርሱ ለእኛ ያደረገው ነገር፥

የክርስቶስ አስተምህሮ አስፈላጊነትና ድነት (ደኅንነት)  Read More »

አስተምህሮ ምንድን ነው? 

በቀላል አነጋገር፥ «አስተምህሮ» የሚለው ቃል «ማስተማር» ማለት ነው። ክርስቲያኖችም ብዙ ጊዜ ስለ አስተምህሮ በሚናገሩበት ወቅት፥ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በሚገኝ በአንድ በተወሰነ ርእሰ ጉዳይ ላይ ትኩረት ስለሚሰጥ ትምህርት መናገራቸው ነው። በዚህ በትምህርተ መለኮት ማስፋፋት ጥናት መርሐ ግብር ውስጥ የሚጠቀሱ መጻሕፍት አብዛኛዎቹ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚያስነብቡ ናቸው። በዚህ አኳኋን መጽሐፍ ቅዱስን መጽሐፍ በመጽሐፍ ማጥናት የመጀመሪያውና በጣም

አስተምህሮ ምንድን ነው?  Read More »

የዘላለም ሕይወት እንዳልዎት እርግጠኛ ነዎት?

በመጀመሪያ እንኳን ወደዚህ የደህንነት ትምህረት ጥናት መጡ እያልን መጽፍ ቅዱስ ለማጥናት ላደረጉት ቆራጥ ውሳኔ ልናደንቅዎ እንወዳለን፡፡  ይህ ‹የደኅንነት ትምህርት› ኮርስ የዘላለም ሕወትዎን በተመለከተ ወሰኝ ርእሰ ጉዳይ መሆኑን ልብ ይበሉ፡፡ በዚህ ጥናት ውስጥ የቀረቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች እርሶ ወደ መንግስተ ሰማይ ለሚያደርጉት የጉዞ መሰናዶ በእጅጉ እንደሚጠቅሞዎት እናምናለን፡፡ በዚህ ኮርስ ውስጥ የቀረቡ ሃሳቦች የእኛን አስተሳሰብና ግምት የያዙ

የዘላለም ሕይወት እንዳልዎት እርግጠኛ ነዎት? Read More »