ያልተዋጁ፣ የወደቁ ሰዎች ሁኔታ

ሀ) በእግዚአብሔር ላይ የሰው ልጅ አመጽ – በተጨማሪ ኀጢአት የሚለውን ርዕስ (ክፍል መ1) ይመልከቱ – የሰው ልጅ አለመታዘዝ፣ ውድቀትና እርግማን – ዘፍ 3፡1-24 – ኀጢአትና ሞት በአዳም በኩል ገባ – ሮሜ 5፡12፤ 1ቆሮ 15፡21-22 – ሁሉ በደለኛ ነው – ሮሜ 3፡23፤ ዘፍ 6፡5፤ 1ነገ 8፡46፤ መዝ 14፡2-3፤ ኢሳ 53፡6፤ 64፡5-7 – ሁሉም መዳን አለባቸው – 1ጢሞ 2፡4፤ ሮሜ 3፤ 23፤ ገላ 3፡22፤ 1ዮሐ 1፡8፤ 5፡19 ለ) ሰው በእግዚአብሔር ቁጣ ስር ወድቋል – ኀጢአትና ሕግ የሚለውን ርዕስ ይመልከቱ – ክፍል መ2 – የእግዚአብሔርን ሕግ የማይታዘዝ ሁሉ ርጉም ነው – ዘዳ 27፡26 – የሕግ ትዕዛዝ ለሁሉ የተገለጠ ነው – ሮሜ 2፡13-15 – የሕግን ትዕዛዝ ሊጠብቅ የሚችል የለም – ሮሜ 3፡20፤ ገላ 2፡21 – የእግዚአብሔር ቁጣ – በማያምኑ ላይ – ዮሐ 3፡36 – በፍርድ ቀን – ሮሜ 2፡8 – በማይታዘዙ ላይ – ኤፌ 5፡6፤ ቆላ 3፡6 – ፈሪሃ እግዚአብሔር በሌላቸው ላይ – ሮሜ 1፡18 – የ 666 ምልክትን በተቀበሉ ላይ – ራዕ 14፡9-11 – የዳኑ ከእግዚአብሔር ቁጣ አምልጠዋል – 1ተሰ 5፡9 ሐ) ሰውና ስራ – ስራ ሃብትና ክብርን ያመጣል – ምሳሌ 10፡4፤ 14፡23፤ 22፡29 – ስንፍና ለድህነት በር ይከፍታል – ምሳሌ 10፡4፤ 14፡23 – በትጋት መስራት በብርቱ ይመከራል – ምሳሌ 13፡4፤ 2ጢሞ 2፡6 – ከውድቀት በፊት – አዳም ፍጥረትን ይገዛ ነበር – ዘፍ 1፡28 – ኤደን ገነትን ያበጃትና ይጠብቃት ነበር – ዘፍ 2፡15 – ከውድቀት በኋላ – ስራ መስራት አስቸጋሪ ሆነ – ዘፍ 3፡19፤ 5፡29 – እግዚአብሔርና ኢየሱስ ስራቸውን ይሰራሉ ይፈፅማሉም – የሐ 5፡17፤ 17፡4 – ከድነት በኃላ – በእጅ መስራት – 1ተሰ 4፡11፤ 2ተሰ 3፡10-12 – የአገልግሎት ሥራ – ኤፌ 4፡12፤ 1ጢሞ 3፡1 – የሚሰሙ፣ ሳያዩ የሚያደርጉ የተባረኩ ናቸው – ያዕ 1፡25 – እንደ ሥራችን መጠን እንሸለማለን – 1ጴጥ 1፡17፤ ራዕ 22፡12፤ 1ቆሮ 3፡13-15 – ሥራ ይጠበቅብናል፣ ማረፍ ይጠበቅብናል – ሕግ ከመሰጠቱ በፊት – ዘፍ 2፡2-3 – ሕግ ከተሰጠ በኃላ – ዘጸ 20፡9-11 መ) ያልተዋጀ ሰው አካላዊና ማሕበራዊ ሁኔታ (በዘፍጥረት መጽሐፍ መነጽር) – ሃፍረትና በደለኛነት – ዘፍ 3፡7 – በእግዚአብሔር ፊት ፍርሃት – ዘፍ 3፡8፣ 10 – የተበጠሰ ግንኙነት – ዘፍ 3፡12 – የድነት ተስፋ መሰጠት – ዘፍ 3፡15 – ሕመምና ሥራ – ዘፍ 3፡16-19 – የደም መስዋዕት – ዘፍ 3፤ 21፤ 4፡4-5 – በረከት ማጣት – ዘፍ 3፡23-24 – ቁጣና ነፍስ ገዳይነት – ዘፍ 4፡6-8፤ 4፡23-24 – ከእግዚአብሔር መለየት – ዘፍ 4፡14 – በእርጅና መሞት – ዘፍ 5፡5 – አጋንንታዊ ሥራዎች – ዘፍ 6፡1-4 – ክፋትና ግፍ – ዘፍ 6፡5፣ 11 – እግዚአብሔር ኀጢአትን ይቀጣል – ዘፍ 6፡5-7 – ምህረትና ጸጋ – ዘፍ 6፡8-9 – ሥጋ በምግብነት – ዘፍ 9፡3 – የሕዝቦች መከፋፈል – ዘር 11፡1-9 – የተስፋ መሰጠት – ዘፍ 12፡1-3 – ድርቅና በሽታ – ዘፍ 12፡10፣ 17 – ጦርነት – ዘፍ 14፡1-4 – የጸሎት ሃይል – ዘፍ 18፡16-33 – የወሲብ ኢ-ሞራላዊነት – ዘፍ 19፡4-5፣ 33 – የእግዚአብሔር ቅጣት – ዘፍ 19፡24-29 ሠ) የወደቀም እንኳ ቢሆን የሰው ልጅ ለእግዚአብሔር ትልቅ ዋጋ አለው – ከወፎች ወይም በጎች የበለጠ ዋጋ አለው – መቴ 6፡26፣ 12፡12፣ ሉቃስ 12፡24 – ለመዋጀቱ የተከፈለለት ዋጋ ይህንን ይበልጥ ያሳያል – ዮሐ 3፡16፤ 1ጴጥ 1፡18-19 – የእግዚአብሔር ክብር ተካፋይ ይሆን ዘንድ ተዋጀ – ዕብ 2፡10፤ 2ተሰ 1፡11፣ 12

ያልተዋጁ፣ የወደቁ ሰዎች ሁኔታ Read More »