የሕይወት እንጀራ

ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች

አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር

This entry is part 52 of 52 in the series ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች

ሀ. አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር  ከታላቁ የነጭ ዙፋን ፍርድ እንዲሁም ከመጀመሪያው ሰማይና ምድር ውድመት በኋላ የሚሆነውን ነገር አስመልክቶ ዮሐንስ የሚከተለውን ጽፏል፡- “አዲስ ሰማይና አዲስ ምድርን አየሁ፥ ፊተኛው ሰማይና ፊተኛዪቱ ምድር አልፈዋልና” (ራእይ 21፡1)። ስለ አዲሱ ሰማይ የተገለጠ ነገር የለም። ስለ አዲሲቱ ምድር የተገለጠ ነገር ቢኖር “ባሕርም ወደ ፊት የለም” የሚለው ነው (ራእይ 21፡1)። ስለ አዲሲቱ […]

አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር Read More »

ታላቁ የነጭ ዙፋን ፍርድ

This entry is part 51 of 52 in the series ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች

ሀ. የታላቁ ነጭ ዙፋን የመጨረሻ ፍርድ  እንደ ሰብአዊ ታሪከ ድምዳሜነቱ በሺህ ዓመቱ መንግሥት መጨረሻ ላይ የታላቁ ነጭ ዙፋን ፍርድ የሚኖር መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምራል (ራእይ 20፡11-15)። ቀደም ሲል ለጻድቃን ከተደረጉትና በዓለም በሚኖሩ እስራኤላውያን እንዲሁም እሕዛብ ላይ ከተበየኑት የተለያዩ ፍርዶች ጋር ሲነጻጸር ይህ የመጨረሻው ፍርድ ነው። ከዐውደ-ንባቡ አኳያ ስንመለከተው ይህ ፍርድ ኃጢአተኞችን ብቻ ይመለከታል።  ለ. የሰማይና

ታላቁ የነጭ ዙፋን ፍርድ Read More »

በሰይጣንና በወደቁ መላእክት ላይ የሚሰጠው ፍርድ

This entry is part 50 of 52 in the series ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች

ሀ. በክርስቶስ መስቀል አማካይነት በሰይጣን ላይ የተሰጠ ፍርድ  በሰይጣንና በእግዚአብሔር መካከል ግጭት የተፈጠረው፥ አዳምና ሔዋን ከመፈጠራቸው ረዥም ጊዜ በፊት ሰይጣን መጀመሪያ ከነበረበት ቅዱስ ስፍራ በወደቀ ጊዜ ነበር (የዚህን መጽሐፍ ምዕራፍ 22 ይመልከቱ)። በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ፥ በሰይጣን ላይ የተለያዩ ፍርዶች ተሰጥተዋል። ከነዚህም አንዱ በኤደን ገነት ውስጥ በእባቢቱ ላይ የተሰጠው ፍርድ ሲሆን፥ የሚያመላክተው በሰይጣን ላይ የሚደርሰውን

በሰይጣንና በወደቁ መላእክት ላይ የሚሰጠው ፍርድ Read More »

የሺህ ዓመቱ መንግሥት

This entry is part 49 of 52 in the series ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች

ህ. የእግዚአብሔር መንግሥት ፅንሰ-ሃሳብ  መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የእግዚአብሔር መንግሥት ሲባል በአጠቃላይ እግዚአብሔር ዓለማትን የሚገዛ መሆኑን ያመለክታል። እግዚአብሔር ሁልጊዚ ሉዓሳዊና ሁሉን ቻይ ሆኖ ስለሚኖር መንግሥቱም ዘላለማዊ መሆኑ ይታመናል። ሰእግዚአብሔር ብርታት ዝቅ የተደረገው የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ለዚህ አባባል እንዲህ በማለት ምስክርነቱን ይሰጣል፡- «ዘመኑም ከተፈጸመ በኋላ እኔ ናቡከደናዖር ዓይኔን ወደ ሰማይ አሣሁ፥ አእምሮዬም ተመለሰልኝ፤ ልዑሉንም ባረክሁ፥ ስቶሳሰም የሚኖረውን

የሺህ ዓመቱ መንግሥት Read More »

የእስራኤልና የአሕዛብ ፍርድ

This entry is part 48 of 52 in the series ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች

ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ሲመጣ፥ በምድር ላይ መንግሥቱን በሚመሠርቱት ታላላቅ ክንውኖች ውስጥ በእስራኤልና በአሕዛብ ላይ የሚተላለፉ ፍርዶች ይካተታሉ። ፍርዶቹ የሚጀምሩት ትንሣኤ ባገኙ የብሉይ ኪዳን ቅዱሳን (እስራኤልና አሕዛብ እና በታላቁ መከራ ዘመን እንዲሁ ትንሣኤ ባገኙ ቅዱሳን (እስራኤልና አሕዛብ) ይመስላል። በምድር ላይ ሰሕይወት በሚኖሩ አይሁዶችና አሕዛብም ላይ ፍርድ ይሰጣል። የኋለኞቹ ፍርዶች ለእግዚአብሔር መንግሥት በተገቡትና ከመንግሥቱ የሚገለሉትን ሰዎች የመለየት

የእስራኤልና የአሕዛብ ፍርድ Read More »

ትንሣኤዎቹ

This entry is part 47 of 52 in the series ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች

ሰዎች ሁሉ በአንድ ጊዚ ይነግሉ ከሚሰው ድጋፍ-አልባ ንድፈ-አሳብ ሳቢያ በትንቢት አተረጓጎም ዙሪያ እያሌ ውዝግብ ሲፈጠር ቆይቷል። ይህ ንድፈ-አሳብ መጽሐፍ ቅዱዕ ሰለተለያዩ ትንሣኤዎች ያስቀመጣቸውን ዝርዝር ጉዳዮች ጎለል ያደርጋል። መጽሐፍ ቅዱስ የሚያቀርብልን ወደ ሰባት የሚደርሱ ትንሣኤዎችን ነው። ከእነዚህም አንዳንዶቹ ከዚህ በፊት የተከናወኑ ሲሆኑ፥ ሌሎቹ ደግሞ በረዥም ክፍለ-ጊዚያት የተራራቁ ናቸው። እነዚህም ከክርስቶስ የሺህ ዓመታት አገዛዝ ቀድመው ወይም ተከትለው

ትንሣኤዎቹ Read More »

የክርቶስ ዳግም ምጽአት

This entry is part 46 of 52 in the series ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች

ሀ. የዳግም ምጽአቱ ጠቀሜታ  ቀደም ሲል ባሉት የዳግም ምጽእት አስተምህሮ ጥናቶች ንጥቀትን አስመልክቶ ዋና ዋና ነጥቦችን፥ እንዲሁም የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ለቅዱሳኑ፥ በምዕራፍ 12 እና ከቅዱሳኑ ጋር፥ መምጣቱን በምዕራፍ 13 ውስጥ በግልጥ ተመልክተናል። አሁን ደግሞ ክርስቶስ መንግሥቱን ለመመሥረት ከቅዱሳኑ ጋር ዳግም ስለመምጣቱና ይህም ሁኔታ ጎና የሚፈጸም ዋና ትንቢት መሆኑን እንመለከታለን። በመቀጠልም ከዚህ ምዕራፍ ጋር የተያያዙት ምዕራፎች፥

የክርቶስ ዳግም ምጽአት Read More »

ታላቁ መከራ

This entry is part 45 of 52 in the series ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች

ሀ. ታላቁ መከራ ከአጠቃላይ መከራ ጋር ሲነጻጸር  የታላቁን መከራ አስተምህሮ በተመለከተ የተለያዩ ግራ መጋባቶች ታይተዋል። የዚህ ምክንያቱ የእግዚአብሔር ሕዝብ የሚያልፍበትን የተለያዩ መከራዎችና ፈተናዎች በታወቀ ጊዜ እንደሚመጡ ብሉይና አዲስ ኪዳናት ውስጥ ከተገለጠው ታላቅ መከራ ለመለየት አለመቻል ነው። መከራ የሚለው አሳብ የሚያመለክተው ጫናን፥ ጉስቁልናን፥ የልብ ስብራትንና ችግር የምንላቸውን ነገሮች ሁሉ ነው። መከራ ስንል በአጠቃላይ ለሰው ዘር እውን

ታላቁ መከራ Read More »

ከክርስቶስ ዳግም ምጽአት ቀደም ብለው የሚከናወኑ ሁኔታዎች

This entry is part 44 of 52 in the series ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች

ሀ. የአሁኑ ዘመን ዓበይት ሁኔታዎች  ባለንበት የጸጋ ዘመን ብዙ ትንቢቶች በመፈጸም ላይ ናቸው። የዘመኑ አጠቃላይ ሁኔታም ማቴዎስ ምዕራፍ 13 ውስጥ በሚገኙ ሰባት ምሳሌዎች ተብራርቷል። እንደ መግቢያ በተቆጠረው የዘሪው ሰው ምሳሌ፥ ሰዎች የእግዚአብሔርን እውነት የሚቀበሉባቸው የተለያዩ ሁኔታዎች ተገልጠዋል። እውነት አንዳንድ ጊዜ ጠጣር መንገድ ዳር ይወድቅና የወፎች ቀለብ ይሆናል። ሌላው እውነት ደግሞ ብዙ አፈር በሌለው ጭንጫ መሬት

ከክርስቶስ ዳግም ምጽአት ቀደም ብለው የሚከናወኑ ሁኔታዎች Read More »

እስራኤል በታሪክና በትንቢት

This entry is part 43 of 52 in the series ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች

ሀ. እስራኤል ከሥፍሩ-ዘመናት ጋር ያላት ግንኙነት  የእስራኤል ታሪክ በዘፍጥረት ምዕራፍ 12 ለአብርሃም በቀረበለት ጥሪ የሚጀምር ሲሆን፥ የብሉይ ኪዳን ዓቢይ አሳብ ነው። አዲስ ኪዳን ወንጌሳትና የሐዋርያት ሥራ ውስጥ፥ ከመጀመሪያው ክፍለ-ዘመን ስለ እስራኤል ተጨማሪ ግንዛቤ ተሰጥቷል። በሌሎች የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ውስጥም ስለ እስራኤል የተጠቀሱ ታሪካዊና ትንቢታዊ ነገሮች አሉ።  ከተስፋ ቃሉ ሥፍረ-ዘመን (ምዕራፍ 20ን ይመልከቱ) ጀምሮ፥ እስራኤል የሁሉም

እስራኤል በታሪክና በትንቢት Read More »