የሕይወት እንጀራ

ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች

መጽሐፍ ቅዱስ፦ እስትንፋሰ- እግዚአብሔር

This entry is part 2 of 52 in the series ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች

መጽሐፍ ቅዱስ፥ ጸሐፊዎቹ በእግዚአብሔር እየተመሩ የጻፉት ብቸኛ መጽሐፍ ነው። ይህ በእግዚአብሔር ምሪት መጽሐፍ ቅዱስን መጻፍ፥ እስትንፋሰ-እግዚአብሔር ይባላል። የእስትንፋሰ-እግዚአብሔር ትርጉም እግዚኣብሔር ሰብአውያን ጸሐፊዎችን ተጠቅሞ ለሰው ዘር ያለውን ሙሉና ተከታታይነት ያለውን አሳቡን ማስጻፉ ነው። ይህን ሲያደርግ ጸሐፊዎቹ እነሱነታቸውን፥ የአጻጻፍ ስልታቸውን እና የግል ሁኔታቸውን ሳይተዉ እንዲጽፉ ፈቅዷል። ጽሑፉን በማዘጋጀት ረገድ እግዚአብሔር በሰዎች መገልገሉ እውነት ነው። እነዚህ ሰዎች የሚጽፉትን […]

መጽሐፍ ቅዱስ፦ እስትንፋሰ- እግዚአብሔር Read More »

መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል

This entry is part 1 of 52 in the series ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች

የተለየ ትኩረት ሳይሰጥ የሚያነብ አንባቢ እንኳን መጽሐፍ ቅዱስን በሚያነብበት ጊዜ መጽሐፉ ፍጹም ልዩ መሆኑን ይገነዘባል። መጽሐፍ ቅዱስ የሰውን ልጅ የብዙ ሺህ ዓመታት ታሪክ የሚያጠቃልል ሲሆን ፥ ከአርባ በሚበልጡ በተለያዩ ዘመናትና፥ የኑሮ ሁኔታዎች ውስጥ ባለፉ ጸሐፊዎች የተጻፈ ነው። ይሁን እንጂ የማይገናኙ ልዩ ልዩ ጽሑፎች ስብስብ ሳይሆን፥ አስደናቂ ተከታታይነትና ወጥነት ያለው፥ መጽሐፍ ነው። በአማርኛችን መጽሐፍ ቅዱስ የሚል

መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል Read More »