እግዚአብሔር ወልድ፡- ለቅዱሳኑ መምጣቱ
ሀ. ያልተፈጸመ ትንቢት በዚህ ምዕራፍ የተመረጠው አስተምህሮ እጅግ ጠቃሚ ከሆኑት ያልተፈጸመ ትንቢት ጉዳዮች አንዱ ነው። የዚህ ጽሑፍ አንባቢ ሊረዳው የሚገባ ነገር፥ ትንቢት እግዚአብሔር አስቀድሞ የተናገረውና በጽሑፍ የሰፈረ ታሪክ መሆኑን ነው። ስለዚህ እንደ ማንኛውም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይታመናል። መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ አንድ አራተኛ የሚሆነው ከፍሉ በትንቢት መልክ ነበር። ብዙው ትንቢት ተፈጽሟል፥ እያንዳንዱ ፍጻሜ ልክ በትንቢት እንደተነገረው […]
እግዚአብሔር ወልድ፡- ለቅዱሳኑ መምጣቱ Read More »