የድነት ማረጋገጫ
ህ. የፅንሰ-አሳቡ አስፈላጊነት በክርስትና ሕይወት ልምምድ ሰው በክርስቶስ በማመን የድነት ማረጋገጫ ማግኘቱ፥ በጸጋና ክርስቶስን በማወቅ ለማደጉ አጠቃላይ ሂደት መሠረት ነው። የድነት ማረጋገጫ፥ የልምምድ ጉዳይ በመሆኑ፥ ከእሁኑ ድነት እርግጠኛነት ጋር ይዛመዳል። ይህ ሰሚቀጥለው ምዕራፍ ከምንነጋገርበት ዘላለማዊ የድነት ዋስትና ጋር ሊደነጋጎር እያገባም። ዘላለማዊ ዋስትና የእውነታ ጥያቄ ሲሆን፥ የድነት ማረጋገጫ ግን አንድ ሰው በአንድ ጊዜ ስለ ራሱ ድነት […]