1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች

፲፫. 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ጥናት

  1. ጳውሎስ ስለ ተሰሎንቄ አማኞች እግዚአብሔርን ያመሰግናል (1ኛ ተሰ. 1:1-10)
  2. ጳውሎስ ለአማኞች ስለ ሕይወቱ ምላሌነት ያስታውሳቸዋል (1ኛ ተሰ. 2:1-20)
  3. ጳውሎስ የጢሞቴዎስን ሪፖርት ከሰማ በኋላ የተሰማውን ደስታ ይገልጻል (1ኛ ተሰ. 3:1-13)
  4. ጳውሎስ አማኞች የተቀደሰ፣ በፍቅር የተሞላና ሰላማዊ ሕይወት እንዲኖሩ ያበረታታቸዋል (1ኛ ተሰ. 4፡1-12)
  5. ጳውሎስ ክርስቶስ በድንገት በሚመለስበት ጊዜ የሞቱት አማኞች ምን እንደሚሆኑ ያብራራል (1ኛ ተሰ. 4፡13-5፡12)
  6. ጳውሎስ አማኞች መሪዎቻቸውን እንዲያከብሩ ይመክራቸዋል (1ኛ ተሰ.5፡12-28)